የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፰ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፩ ቀን ፲፱፻፲፱ አዋጅ ቁጥር ፭፻፰ / ፲፱፻፲፱ ዓ.ም ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ | Agreement between the Government of the Federal ግብርን ለማስቀረት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | Democratic Republic of Ethiopia and the Republic of Tunisia ሪፐብሊክ እና በቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፭፻፭ አዋጅ ቁጥር ፭፻፳ / ፲፱፻፶፱ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል በገቢ | Double Taxation with Respect to Taxes on Income ( the የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ Agreement ) was signed between the Government of the ግብርን ለማስቀረት የሚያስችል ስምምነት እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ ፳፫ ቀን ፪ሺ፫ በቱኒስ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia on its ቤት ኅዳር ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | meeting held on 5 day of December , 2006 has ratified ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚ መለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስም ምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፰ / ፲፱፻፲፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ ሣቀ ፱ሺ፩ * ናፀየ፲፱ ዓ.ም. ገጽ ፭ሺ፭፻፯ ፌደራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ታህሣሥ ፲፩ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ፪ . የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል እ.ኤ.አ ጃንዋሪ ፳፫ ቀን ፪ሺ፫ በቱኒስ የተፈረ መው በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት የሚያስችል ስምም ነት ፀድቋል ፡፡ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አግባብ ካላ ቸው የመንግሥት አካላት ጋር በመተባበር ስምም ላይ እንዲውል የማድረግ በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፩ ቀን ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ