×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 24993 ለወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ አዲስ አበባ ሰኔ ፪ ቀን ፲ህየን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር የዛ i ሀየን ዓ - ም የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድ ማቋቋሚያ ገጽ ፭ሺ፭፻፲፰ አዋጅ ቁጥር የ ህየን የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሴቶች በገቢ ማስገኛ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ተደራጅተው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግ ሮቻቸውን እንዲያቃልሉ የገንዘብና የቴክኒክ በማስፈለገ፡ የሴቶች ችግር የመላው ሕብረተሰብ ችግር በመሆኑ ልምድና ቀደምት የሴቶች ማህበራት ካጋጠሟቸው ችግሮች አኳያ ከመንግሥትና ከሕዝብ ልዩ ትኩረት፡ ከፍተኛ ድጋፍና ክትትል | experiences and problems previously encountered by የሚያሻ በመሆኑ፡ ሁለንተናዊ ተሳትፎአቸውንና ተጠቃሚነታቸውን ለማጠ ናከር ሴቶች የራሳቸውን ማህበራዊ ንቅናቄ እንዲፈጥሩ ሁኔታዎችን | ticipation and enable them to become beneficiaries it has ማመቻቸት አስፈላጊ በመሆኑ፡ እነዚህን ዓላማዎች ተግባራዊ ለማድረግ የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድ ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ፩ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ : ዝሸ b እንቅስቃሴዎች የገዛ ገጽ ፭ሺ፭የገሀ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም. ክፍል አንድ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፪፻ ፲ህየን ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ ክልል ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግሥት አንቀጽ ፵፯ ፩ ላይ የተመለከቱትን ሲሆን ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም የአዲስ አበባ መስተዳድርንና የድሬዳዋ አስተዳደር ካውንስልን ይጨምራል ። ፩ . የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድ ( ከዚህ በኋላ “ ፈንዱ ” እየተባለ የሚጠራ ) የሕግ ሰውነት ያለው የፌዴራል መንግሥት አካል ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። የፈንዱ ተጠሪነት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሆናል ። የፈንዱ ዓላማዎች ፈንዱ የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል፡ ፩ የሴቶችን መብት የሚያስከብሩ አካላትን አቅም ግንባታ፡ ሥልጠናንና የመሳሰሉትን እንቅስቃሴዎች በማስተባ በርና በማካሄድ የሥራ አመራር ብቃት እንዲኖራቸው መርዳት፡ ሴቶች ተደራጅተው ለሚያካሂዷቸ፡ የገቢ ማስገኛ የቁሳቁስና የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት፡ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እንደተጠበቀ ሆኖ፡ አካል ጉዳተኛ ሴቶች በገቢ ማስገኛ እንቅስቃሴዎች በመሣተፍ ራሳቸውን መርዳት የሚችሉባቸውን ሁኔታዎች ማመቻቸትና ልዩ ድጋፍ መስጠት፡ በገቢ ማስገኛ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ሴቶችን በማደ ራጀት ወይም በአጋዥነት ለሚሠሩ ባለሙያዎች፡ ሕዝባዊ ወይም መንግሥታዊ ድርጅቶች፡ እና ግለሰቦች በፕሮጀክት ሥራዎች ቴክኒካዊና የሥራ አመራር ብቃት እንዲያዳብሩ ማድረግ፡ ፭ አነስተኛ የሆኑ የንግድ ድርጅቶች በሴቶች እንዲፈጠሩና እንዲስፋፉ ማበረታታት፡ የጾታ ግንዛቤን ለማዳበር ለሚረዱ የመረጃ፡ የትምህርትና የኮሚዩኒኬሽን አገልግሎቶች የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ በመስጠት ሕብረተሰቡ የፆታ እኩልነትን በሚመለከት አስፈላጊውን የአመለካከት እንዲያመጣ ማድረግ ። የፈንዱ ሥልጣንና ተግባር ፈንዱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡ ፩ የሴቶችን እኩልነት መብት በማስከበርና በገቢ ማስገኛ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ የሴቶች ድርጅቶችን ለማቋቋምና ለማጠናከር የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት፡ ገጽ ፭ሺ፭፻፳ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም. ፪ መሠረታዊ የሴቶች ድርጅቶችን ለማቋቋምና ለማጠናከር የሚከናወኑ የአቅም ግንባታና የሥልጠና ሥራዎችን ማስተባበር፡ እንዲተገበሩ መከታተል፡ - የሴቶችን ምርታማነት ለማሳደግ የሚያግሁ፡ ጉልበት፡ ጊዜና ወጪ ቆጣቢ የሆኑ አነስተኛ መሣሪያና ቁሳቁሶች የሚገኙበትን ሀኔታ መፍጠር፡ ፈንዱ ለአስፈላጊው ሥራ በትክክል መመደቡንና በማስረጃ ተደግፈው በሚቀርቡ የመተኪያ ጥያቄዎች መሠረት መተካቱን ማረጋገጥ፡ የሴቶችን ጾታዊ፡ ኢኮኖሚያዊ፡ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ግንዛቤን ለማዳበር የሚረዱ የመረጃ፡ የትምህርት እና የኮሚዩኒኬሽን አገልግሎቶች መስጠት፡ የንብረት ባለቤት መሆን፡ ውል መዋዋል፡ በራሱ ስም መክሰስና መከሰስ፡ ጊ የፈንዱን ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ የሚያስፈልጉ ሌሎች ተመሳሳይ ተግባራትን ማከናወን ። የፈንዱ አደረጃጀት ፈንዱ በማዕከላዊ ደረጃ፡ ሀ ) የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ፈንድ ቦርድ ከዚህ በኋላ “ ቦርዱ ” እየተባለ የሚጠራ : ለ ) በመንግሥት የሚሾም አንደ ኃላፊና አስፈላጊው ሠራተኞች ያሉት ማዕከላዊ የፈንደ ጸሕፈት ቤት፡ ይኖረዋል ። ፈንዱ እንደአስፈላጊነቱ በክልል ደረጃ ሊቋቋም ይችላል፡ ከተቋቋመም የሚከተሉት አካላት ይኖሩታል፡ ሀ ) የክልል አስተባባሪ ኮሚቴ፡ በክልሉ መንግሥት የሚሾም አንደ ኃላፊና አስፈ ላጊው ሠራተኞች ያሉት የክልል ፈንድ ጽሕፈት ክፍል ሁለት የፈንዱ ማዕከላዊ ኣካላት የቦርዱ አባላት ቦርዱ የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል፡ ፩ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ ቤት የሴቶች ጉዳይ ንዑስ ዘርፍ ፪ . የየክልሉ የሴቶች ጉዳይ ቢሮ ኃላፊዎች .አባላት 1 በመንግሥት የሚሰየሙ ሌሎች አግባብ ያላቸው ደርጅቶች እና ተቋማት ተወካዮች ... እባላት እና • የማዕከላዊ ፈንደ ጸ ቤት ኃላፊ የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር ቦርዱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡ ቦርዱ የፈንዱን አጠቃላይ አስተዳደርና የሥራ ክንውን ይመራል፡ ይቆጣጠራል፡ ይ- የፈንዱን አመዳደብ እና አጠቃቀም በሚመለከት መመሪያ ያወጣል፡ አፈጻጸሙንም ይከታተላል፡ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) እንደተጠበቀ ሆኖ፡ ቦርዱ፡ ገን እሸ t : የ፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ሰኔ 18 ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም. ሀ ) የአፈጻጸም መመሪያዎችን ያወጣል፡ ያሻሽላል፡ ለ ) ዓመታዊ በጀትና የሥራ ዕቅደ ያፀደቃል፡ ሐ ) ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ያፀድቃል፡ የውጪ ኦዲተር ይሾማል፡ ( መ ) የሠራተኞችን የደመወዝ ስኬል ይወስናል፡ ሠ ) ፈንዱን በሚመለከቱ ሌሎች ተመሳሳይ የፖሊሲ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ይሰጣል ። የቦርዱ ስብሰባ ቦርዱ በሦስት ወር አንድ ጊዜ ይሰበሰባል ። ሆኖም በሰብሳቢው ጥሪ የቦርድ አስቸኳይ ስብሰባዎች በማን ኛውም ጊዜ ሊደረጉ ይችላሉ ። ከቦርዱ አባላት ከግማሽ በላይ በስብሰባው ላይ ሲገኙ ምልዓተ ጉባኤ ይኖራል ። የቦርዱ ውሳኔ በስብሰባው ላይ በተገኙ አባላት በድምዕ ብልጫ ይሆናል ። ድምዕ እኩል ለእኩል ከተከፈለ ሰብሳቢው ያለበት ወገን ወሳኝ ድምዕ ይኖረዋል ። ቦርዱ የራሱን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ደንብ ያወጣል ። 1- ማዕከላዊ የፈንድ ጽሕፈት ቤት ሥልጣንና ተግባር ማዕከላዊ የፈንዱ ጽ ቤት የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡ የፈንዱን ዓላማና እንቅስቃሴዎች በመላ አገሪቱ ማስተዋ ወቅና ማስፋፋት፡ የፈንዱ የአስተዳደር መመሪያ መተግበሩን ማረጋገጥ፡ • በፕሮጀክቶች ዝግጅት፡ ማስተዋወቅ፡ ግምገማ፡ አፈጻጸም፡ ቁጥጥርና ክትትል ረገድ ብቃታቸውን ከፍ እንዲያደርጉ የክልል ፈንድ ጽሕፈት ቤቶችን መርዳት የፈንዱን ዓመታዊ የሥራ ዕቅድና በጀት አዘጋጅቶ ለቦርዱ ማቅረብ፡ ሲፈቀድም ተግባራዊ ማድረግ፡ በፈንዱ የሚሰጠውን የቴክኒክ ድጋፍ መምራትና ማስተ የክልል የፈንዱ ጸሕፈት ቤቶችን የበጀትና የሥራ ዕቅድ አፈጻጸምና የፋይናንስ እንቅስቃሴ መከታተልና በፈንዱ የሥራ መመሪያ መሠረት መከናወናቸውን ማረጋገጥ ፣ ለማዕከላዊ የፈንዱ ጽሕፈት ቤት በፀደቀው በጀት መሠረት ክፍያዎችን መፈጸም፡ ከክልል የፈንዱ ጽሕፈት ቤቶች የሚቀርቡ የመተኪያ ክፍያ ጥያቄዎችን ገምግሞ ቦርዱ በሚሰጠው መመሪያ መሠረት ለፋይናንስ አቅራቢ ምንጮች ማስተላለፍ፡ የፈንዱን የሥራና፡ የፋይናንስ ወጪዎችን እንቅስቃሴ በተመለከተ የሩብ ዓመት፡ የግማሽ ዓመትና ዓመታዊ ሪፖርት አዘጋጅቶ ለቦርዱ ማቅረብ፡ ገጽ ፭ሺ፭፻፳፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲ህየን ፣ ዓ - ም ፲ አጠቃላይ የፈንዱን የአቅም ግንባታ፡ የሥልጠና፡ የምርምርና የትምህርታዊ መረጃ አገልግሎት ተግባ ራትን ማደራጃ ሶከታተልና መቆጣጠር፡ ፲፩ . የተጠቃሪ ጎመታዊ የሂሳብ መግለጫዎችን ማዘጋ ጀትና በውጪ ኦዲተር መመርመራቸውን ማረጋገጥ፡ ፈንዱን የሚመለከቱ የፖሊሲ ሀሳቦችን ለቦርዱ ማቅረብ ፣ የፈንዱን እንቅስቃሴዎች ኣፈጻጸም በበላይነት መከታተል ። ፈንዱ ቀጣይነት እንዲኖረው ምንጩን የማጐልበት ተግባር ያከናውናል ። ፲፩ የማዕከላዊ የፈንድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሥልጣንና ተግባር የቦርዱ አጠቃላይ አመራር እንደተጠበቀ ሆኖ፡ ኃላፊው የፈንዱ እንቅስቃሴዎች በፈንዱ የአፈጻጸም መመሪያ መሠረት በአግባቡ ተግባራዊ ለመሆናቸው ኃላፊ ይሆናል ። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ፡ ኃላፊው፡ ሀ ) በዚህ አዋጅ አንቀጸ መሠረት ለማዕከላዊ ፈንድ ጸሕፈት ቤት የተሰጠውን ሥልጣንና ተግባር ይፈጽማል፡ ለ ) በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግ መሠረት የማዕከላዊ ዳድራል፡ ሐ ) ለማዕከላዊ ፈንዱ ጽሕፈት በተፈቀደው በጀት መሠረት ክፍያዎችን ይፈጽማል ፤ መ ) በማዕከላዊ ፈንዱ ጽሕፈት ቤት ደረጃ ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ ፈንዱን ይወክላል፡ ሠ ) የፈንዱን እንቅስቃሴዎች በብቃት ለማከናወን አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከሥልጣንና ተግባሩ በከፊል ለማዕከላዊ ፈንዱ ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በውክልና ሊሰጥ ይችላል ። ኃላፊው በሌለበት ጊዜ አግባብ ያለው ተወካይ ከኃላፊው የተሰጠውን ተግባር ሁሉ ያከናውናል ። ክፍል ሦስት የፈንዱ የክልል አካላት የክልል አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት አባላቱ በክልሉ መንግሥት የሚሰየሙ የክልል አስተባባሪ ኮሚቴ በየክልሉ ይቋቋማል ። ከተከፈለ ሰብሳቢው ያለቦ " ይህ \ ገጽ ፭ሺ፭፻፳ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲ህ የ 3 ዓ.ም የክልል አስተባባሪ ኮሚቴ ሥልጣንና ተግባር የእያንዳንዱ ክልል አስተባባሪ ኮሚቴ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡ በክልሉ ውስጥ የሚካሄደው የፈንዱ እንቅስቃሴ በዚህ አዋጅ፡ በፈንዱ የሥራ አፈጻጸም መመሪያና በቦርዱ ውሣኔዎች መሠረት መከናወኑን ያረጋግጣል፡ የክልሉ ፈንድ ጽ ቤት ኣዘጋጅቶ የሚያቀርበውን የክልሉን ረቂቅ ዓመታዊ የሥራ ዕቅድና በጀት በማጸደቅ አማካይነት ለመጨረሻ ውሳኔ ለቦርዱ ያቀርባል፡ የክልሉን ፈንደ ጽ ቤት የሩብ ዓመት፡ የግማሽ ዓመትና ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸምና የፋይናንስ ሪፖርቶችን ያፀድቃል፡ ከክልሉ የፈንድ ጽ ቤት በሚቀርቡ ፕሮጀክቶች፡ ዕቅዶችና በሌሎች ከፈንዱ የክልል ሥራ ፕሮግራም አፈጻጸም ጋር በተዛመዱ ነጥቦች ላይ ውሳኔ ይሰጣል ። የክልል አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ የክልሉ አስተባባሪ ኮሚቴ በሦስት ወር አንድ ጊዜ ይሰበሰባል ። ሆኖም የኮሚቴው አስቸኳይ ስብሰባዎች በሰብሳቢው ጥሪ በማንኛውም ጊዜ ሊደረጉ ይችላሉ ። • ከኮሚቴው አባላት ከግማሽ በላይ በስብሰባው ላይ ሲገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይኖራል ። የኮሚቴው ውሳኔ በስብሰባው ላይ በተገኙ ኣባላት የድምጽ ብልጫ ይሆናል ። ድምጸ እኩል ለእኩል ወገን ወሳኝ ድምጽ ይኖረዋል ። 0 ኮሚቴው የራሱን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ደንብ ሊያወጣ ይችላል ። የክልል የፈንድ ጽሕፈት ቤት ሥልጣንና ተግባር እያንዳንዱ የክልል የፈንድ ጽሕፈት ቤት የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡ የፈንዱ እንቅስቃሴዎች በክልሉ ውስጥ በስፋት ሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረግ፡ ያ- የክልሉን ዓመታዊ የሥራ ዕቅድና በጀት አዘጋጅቶ ለክልሉ አስተባባሪ ኮሚቴ ማቅረብና በኮሚቴው ሲፀድቅ ለማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት ማቅረብ፡ • በአመልካቾች የሚቀርቡ ፕሮጀክቶችን መገምገምና ከውሳኔ ሃሳብ ጋር ለክልሉ አስተባባሪ ኮሚቴ ማቅረብ ፣ ፕሮጀክቶች ተግባራዊ የሚሆኑበትንና አስፈላጊው የአ ፈጻጸም ክትትልና ግምገማ የሚደረግበትን መንገድ ሁለ ማዘጋጀት፡ ፭ ለፕሮጀክቶች የተመደበውን ገንዘብ በአግባቡ በሥራ ላይ ማዋል፡ ሐ ) ለክልሉ ፈንደ ጸሕፈት ቤት በ 12 ዓ . በጀት ገጽ ፭ሺ፭፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፫ ዓ • ም • በክልሉ ውስጥ በፈንዱ የሚካሄዱ የሥልጠናና የአቅም ግንባታ እንቅስቃሴዎችን ማስተባበርና መቆጣጠር ፤ ፯ ዓመታዊ፡ የግማሽ ዓመትና የሩብ ዓመት የፋይናንስ እና የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እያዘጋጀ ለአስተባባሪ ኮሚቴው ማቅረብና ኮሚቴው ሲያፀድቀውም ለማዕከ ላዊው የፈንድ ጽሕፈት ቤት ማቅረብ፡ ቿ ማናቸውንም የፋይናንስና የፕሮጀክት ሪኮርድ ለማዕ ከላዊ ፈንድ ጽ ቤት ክፍት ማድረግ ፣ ፀ • የአፈጻጸም መመሪያው በሚያዘው መሠረት የክፍያ መተኪያ ጥያቄዎችን አዘጋጅቶ ክፍያ እንዲፈጸም ለማዕ ከላዊ ፈንድ ጽሕፈት ቤት ማቅረብ ፣ በተፈቀደው በጀት መሠረት ገንዘብ ወጭ ማድረግ ። የክልል የፈንድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሥልጣንና ተግባር ፩ . በአስተባባሪ ኮሚቴ የሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ የክልሉ የፈንድ እንቅስቃሴዎች በፈንዱ የአፈጻጸም መመሪያ መሠረት በአግባቡ ተግባራዊ ለመሆናቸው ኃላፊ ይሆናል ። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀፅ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ፡ ሀ ) በዚህ አዋጅ አንቀጸ ፲፭ መሠረት ለክልሉ የፈንድ ጽሕፈት ቤት የተሰጠውን ሥልጣንና ተግባር ይፈጸማል፡ ለ ) በሲቪል ሰርቪስ ሕግ መሠረት የክልሉን ፈንድ ጽሕፈት ቤት ይቀጥራል፡ ያስተዳ መሠረት ክፍያዎችን ይፈጸማል፡ በክልሉ ፈንድ ጽሕፈት ቤት ደረጃ ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ ፈንዱን ይወክላል፡ ሠ ) በክልሉ የፈንዱን እንቅስቃሴዎች በብቃት ለማከ ናወን ኣስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከሥልጣንና ተግባሩ በከፊል ለክልሉ ፈንድ ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በውክልና ሊሰጥ ይችላል ። ፫ ኃላፊው በሌለበት ጊዜ አግባብ ያለው ተወካይ ከኃላፊው የተሰጠውን ተግባር ሁሉ ያከናውናል ። ክፍል አራት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች የአሠራር ወጥነትን ስለማረጋገጥ የፈንዱን የአሠራር ወጥነት ለማረጋገጥ የሥራ አፈጻጸም መመሪያው የፈንዱን አጠቃላይ ተግባራትና እንቅስቃሴዎች የሚገዛ ይሆናል ። ያ ላይ ተፈጻሚነት | - 1 ጽ ፩ሺረ : የ፳፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፰ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፫ ዓ • ም • የፈንዱ ምንጭ ፈንዱ ተዘዋዋሪ ፈንድ እና ለብድሩ ተጠቃሚዎች የሙያ ሥልጠና ወጪ የሚውል ሆኖ ከሚከተሉት ምንጮች የተውጣጣ ይሆናል፡ ፩ . ከፌዴራልና ከክልል መንግሥታት የሚደረግ ድጋፍ፡ ፪ • ከለጋሾች የሚገኝ ድጋፍ፡ ከሌሎች የገቢ ምንጮች ። ሀ . የባንክ ሂሣብ በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፲፰ የተጠቀሰው የፈንዱ ምንጭ በፈንዱ ስም በባንክ ተቀማጭ ይሆናል ። ፳ ኦዲት የፈንዱ ሂሣብ በየዓመቱ በኦዲተሮች ይመረመራል ። የዕቃ ግዥና አጠቃቀም የፈንዱ የዕቃ ግዥና አጠቃቀም የሚፈጸመው ቦርዱ የመንግ ሥትን የዕቃ ግዥ ደንብና መመሪያ ተከትሎ በሚያወጣው የአፈጻጸም መመሪያ መሠረት ይሆናል ። መመሪያ ስለማውጣት ቦርዱ ይህንን አዋጅ ለማስፈጸም መመሪያ ማውጣት ይችላል ። የመተባበር ግዴታ ማንኛውም ግለሰብ፡ የመንግሥት አካልና የግል ድርጅት ፈንዱ ሥራውን በሚያከናውንበት ጊዜ የመተባበር ግዴታ አለበት ። ፳፬ ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማናቸውም ሕግ አይኖረውም ። አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፫ ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፫ ዓ.ም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?