ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቊጥር ፯
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
፲ ፱ ፻ ፸፪ ` ዓ. ም.
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፰ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
ለሞጣ — ባሕር ዳር መንገድ ፕሮዤ ማስፈጸሚያ ከአውሮፓ የጋራ ገበያ የተገኘው ልዩ ብድር ማጽደቂያ አዋጅ.
q ብረተሰብኣዊ A
ታደራዊ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፰ ፲፱፻፸፪ ዓ ም.
በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥ ትና የአውሮፓ የጋራ ገበያ ልዩ ብድር አስተዳዳሪ በሆነው በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር (አይ.ዲ. ኤ) መካከል የተ ደረገውን የአውሮፓ የጋራ ገበያ ልዩ ብድር ስምምነት
ላማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ገጽ ፸፮
ይህም የልዩ ብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲመክርበት ቀርቦ ምክር ቤቱ ስለተቀበለው ፤
ኢትዮጵያ
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ጥር ፲፬ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም.የተባለውን የልዩ ብድር ስምምነት ስላጸደቀው
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፫ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፩ (1031)
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለሞጣባሕር ዳር መጋቢ መንገድ ፕሮጄክት ማስፈጸ ሚያ እንዲውል ከዘጠኙ የአውሮፓ የጋራ ገበያ አባል አገሮች ገንዘብ የሚከፈል የአውሮፓ የጋራ ገበያ አገሮች ልዩ የብድር | Community providing for the granting by the International ሂሣብ አስተዳዳሪ ከሆነው ከኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር | Development Association as Administrator of the said Special (አይ.ዲ. ኤ.) ስለተገኘው የአሥር ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ | Action Account to the Provisional -Military Government of (10,500,000) የአሜሪካን ብር ልዩ ብድር በኅብረተሰብአዊት | Socialist Ethiopia of a credit in the currencies of the nine mem ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና የተባለው ልዩ የብድር ሂሣብ አስተዳዳሪ በሆነው በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ኅዳር ፳ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓም. ልዩ የብድር ስምምነት በዋሽንግተን ዲ ሲ ስለተፈረመ ፤