የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፳፯
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፴፱ / ሺ፬ ዓ.ም
ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ | African Development Fund Loan Agreement for ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው · የብድር | Financing Hawassa - Agere Mariam Road Project ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፮፻፳፮
ለሐዋሳ አገረ - ማርያም የመንገድ ከአፍሪካ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፴፱ / ፪ሺ፬
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፯፻፴፱ / ፪ሺ፬ ' ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
ያንዱ ዋጋ
ለሐዋሳ - አገረማርያም
የመንገድ ፕሮጀክት
ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፩፻፭ ሚሊዮን ዩኒትስ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ኦፍ አካውንት (አንድ መቶ አምስት ሚሊዮን ዩኒትስ | African Development Fund stipulating that the ኦፍ አካውንት) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር | Democratic Republic of Ethiopia a loan amount of ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ... አ. | 105,000,000) for financing Hawassa- Agere Mariam
ፌብርዋሪ ፫ ቀን ፪ሺ፲፪ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፧
ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች of Ethiopia has ratified said Loan Agreement at its ምክር ቤት ሚያዝያ ፴ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም ባካሄደው ስብ Ö ባ | session held on the 8th day of May 2012 ;
ያፀደቀው በመሆኑ ፧
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፲፪) | Article 55 sub - article (1) and (12) of the Constitution መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡