×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለህብረተሰብ አቀፍ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት አስተዳደር ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ እንዲውል ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ የተገኘው ብደር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 664/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ አዲስ አበባ ጥር ፮ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፬ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
ለህብረተሰብ አቀፍ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት አስተዳደር ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ አንዲውል ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፩፻፺
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፬ / ፪ሺ፪
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም አቀፍ የግብርና የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀፅ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
ለህብረተሰብ አቀፍ የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት | the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the አስተዳደር ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ | International Fund for Agricultural Development ፬ሚሊዮን፬፻ሺ ኤስ.ዲ.አር. / አራት ሚሊዮን አራት | stipulating that the International Fund for Agricultural መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር. / የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው | Development provide to the Federal Democratic Republic የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ- | of Ethiopia a loan in an amount not exceeding SDR ሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዓቀፍ 4,400,000 (Four million Four hundred thousand SDR) for የግብርና ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ጁን ፲፱ | Management Project was signed in Rome on 19 day of
ቀን ፪ሺ፱ በሮም የተፈረመ በመሆኑ ፤
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " ለህብረተሰብ አቀፍ የተቀናጀ የተ ፈጥሮ ሀብት አስተዳደር ፕሮጀክት ማስፈፀ ሚያ አንዲውል ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅ ደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፬ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴ- WHEREAS, the House of Peoples ' Represent ራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች | atives of the Federal Democratic Republic of ስለሆነ ፤
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቊ ፹ ă ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?