የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፰ ፲፱፻፲፬ ዓም የሮተርዳም ኰንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፯፻፳፭ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፰ / ፲፱፻፲፬ የተወሰኑ አደገኛ ኬሚካሎችና ፀረተባዮች ዓለም አቀፍ ንግድ በቀዳሚ ግንዛቤ ላይ በተመሠረተ የእሽታ ሥርዓት እንዲተገበር የሚደነግገውን የሮተርዳም ኰንቬንሽን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ የተወሰኑ አደገኛኬሚካሎችና ፀረተባዮች ዓለም አቀፍ ንግድ በቀዳሚ ግንዛቤ ላይ በተመሠረተ የእሽታ ሥርዓት እንዲተገበር የሚደነግገው የሮተርዳም ዓለም አቀፍ ኰንቬንሽን እ.ኤ.አ ሴፕቴ | Informed Consent Procedure for Certain Hazardous ምበር ፲ ቀን ፲፱፻፲፰ የወጣ ስለሆነ ፣ ይህንኑ ኰንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀፅ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ መሠረት የሚከተለው | 55 ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal Democratic ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « የሮተርዳም ኰንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፰ ፲፱፻፲፬ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ኰንቬንሽኑ ስለመጽደቁ እኤአ ሴፕቴምበር ፲ ቀን ፲፱፻፲፰ የወጣው የሮተርዳም ኰንቬንሽን ፀድቋል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፯፻፳፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፭ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ • ም • ፫ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኃላፊነት የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አግባብ ካላቸው የፌደራል ! የክልልና የከተማ መስተዳድር የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ጋር በመተባበር የሮተርዳም ኰንቬንሽን በሥራላይእንዲውል የማድረግ ኃላፊነት በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስአበባ ሰኔ ፳፭ ፲፱፻፶፬ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ