×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የዓለም አቀፍ ውሎች መዋዋያ ስነ-ስርዓት አዋጅ 25/1988

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፭
♥ አንዱ ዋጋ 0.60
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹
ማ ው ጫ
የዓለም አቀፍ ውሎች መዋዋያ ሥነ ሥርዓት አዋጅ
ዊኢትያ ስባ ዲሞክራሲዊ
ራ * ብሲ:
አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹ የዓለም አቀፍ ውሎች መዋዋያ ሥነ ሥርዓት
አ ዋ ጅ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፷፬
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ዓለም አቀፍ ውሎች የውጭ ፖሊሲ ለማካሔድና ዓለም አቀፍ ትብብርን ለማዳበር ዓይነተኛ መሣሪያ በመሆናቸው:
ዓለም አቀፍ ውሎችን በመዋዋል ፡ በመቀበል ፡ በማ ጽደቅና በመሠረዝ ረገድ የመንግሥት ምክር ቤትና የሪፑብ ሊኩ ፕሬዚዳንት የተሰጣቸው ሥልጣን በሕገ መንግሥቱ አን ቀጽ ፹፪፩ (መ) እና አንቀጽ ፹፮ ፪ (ሀ) የተደነገገ በመሆኑ ፥
ዓለም ዓቀፍ ውሎችን ለመደራደር ፡ ለመዋዋል ፥ ለማጽ ደቅና ለመሠረዝ ዝርዝር ሥነ ሥርዓት መወሰን በማስፈለጉ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፷፫ ፩ (ሀ) መሠረት ከዚህ የሚ ከተለው ታውጅዋል ። ፩. አጭር ርዕስ !
ይህ አዋጅ « የዓለም አቀፍ ውሎች መዋዋያ ሥነ ሥር ዓት አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹ » ተብሎ ሊጠቀስይቻላል ። ፪. ትርጓሜ ፤
በዚህ አዋጅ ውስጥ *
፩. « መሠረታዊ ሕግ » ማለት በብሔራዊ ሸንጐና በመ ንግሥት ምክር ቤት የወጣ ሕግ ነው ።
፪. « መሠረታዊ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች » ማለት ሰላምን ፡ ወዳጅነትና ትብብርን ፥ ውህ ደትን ፡ የሁለት ወይም የብዙ ሀገሮች የጋራ መከላከ ያን የውጭ ብድርና ፊናንስን ፥ የግዛት ልዑላዊነ ትን ወይም ሥልጣንን ፡ በኢትዮጵያ ዜጎች ላይ ግዴታ የሚጥሉ ወይም ጸንቶ ያለውን መሠረታዊ ሕግ የሚያ ሻሽሉ ወይም አዲስ መሠረታዊ ሕግ እንዲወጣ የሚጠ ይቁና በፍርድ ሥራ መረዳዳትን የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ ውሎች ናቸው ።
አዲስ አ 1 ባ መስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?