ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፯
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት
መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባር ውስጥ ፡
ባመት ' $ 6 በ፮ t ወር ' $ 3 ያንዱ $
ለውጭ ' አገር ' እጥፍ ' ይሆናል "
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ' ነገሥት ፡ መንግሥት ፡ በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ ።
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻፲፮ | ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የዱር አራዊት ጥበቃ ደንብ
ገጽ ፴፭
ቍጥር ፬፻፲፮ | ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ። ዱር አራዊትን ስለ መጠበቅ በ፲፱፻፴፮ ዓ. ም. በወጣው አዋጅና የዱር አራዊት ጥበቃ ድርጅትን ለማቋቋም
በ፲፱፻፷፫ ዓ. ም. በወጣው ትእዛዝ መሠረት የወጣ
ምዕራፍ ፩ ፤
ጠቅላላ ውሳኔዎች ፤
| አጭር አርእስት ፤
ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የዱር አራዊት ጥበቃ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ስለ ቀድሞ ደንቦች መሻር ፤
የዱር አራዊት ህብትን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከዚህ በፊት በጽሑፍም ሆነ በልማድ ሲሠራባቸው የቆዩት ደንቦች ሁሉ ተሽረው በዚህ ደንብ ተተክተዋል "
የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጕም የሚያሰጠው ካልሆነ በቀር ፤ በዚህ ደንብና ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በሚሰጡ ፈቃዶች ላይ ፤
አዲስ አበባ ጥር ፲ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
(፩) « አውሮፕላን » ማለት በሰው ወይም ያለ ሰው የሚ መራ ማናቸውም ዓይነት አውሮፕላን ፤ ሔሊኮፕተር ሌላም ዓይነት በአየር ላይ የሚበር ወይም የሚንሳ ፈፍ መንኰራኵር ማለት ነው #
ቢያንስ ' በወር ' አንድ ' ጊዜ ' ይታተማል
የፖስታ v ሣጥን × ቍጥር- ፩ሺ፫፻፰፬ (1364
አውጭው ባለሥልጣን ፤
ስለዱር አራዊት ጥበቃ
. ዓ.ም. በወጣው አዋጅ
(አዋጅ ቍጥር ፷፩ | ፲፱፻፴፮ ዓ.ም.) አንቀጽ ፬ ላይና በዱር አራዊት ጥ f ቃ ድርጅት ማቋቋሚያ ትእዛዝ (ትእዛዝ Article 10 of the Wildlife Conservation Order 1970 (Order ቍጥር ፷፭፲፱፻፷፫ ዓ.ም.) አንቀጽ ፲ ላይ በተሰጠው ሥልጣን መሠረትና በዱር አራዊት ጥበቃ ቦርድ አሳሳ ቢነት የእርሻ ሚኒስትር ይህን ደንብ አውጥቶአል ።
| life Conservation Board