አርባ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፰
የአንዱ ዋጋ 0.60
፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፸፯ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
E ብረተሰብ L ት
ጊዜያዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋዜጣ ።
የተሽከርካሪ ግዥና አጠቃቀም አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፯ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
ስለተሽከርካሪ ግዥና አጠቃቀም የወጣ አዋጅ
ገጽ ፴፬
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የአብዮታችን መሠረታዊ ዓላማ እናት አገራችንን ከኋላ ቀርነት ጨርሶ በማላቀቅ የሕዝቧን በጋራ ብልጽግና ላይ የተ መሠረተ ኑሮ ማስፈን እንደመሆኑና ከዚህ አኳያ ለተያያዝነው ትግል ፍሬያማነት ቁጠባ በማድረግ ፡ በአቅም በመኖርና በአ ጠቃላይ ራስን በመቻል መንፈስ ጠንክሮ በመታ ı ል ለልማት የሚውል ካፒታል ማስገኘት አስፈላጊ ስለሆነ ፤
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የብሔራዊ ኢኮኖሚያችንን ግንባታ በማቀላጠፍ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለውን የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በይ በልጥ ለማሻሻል ወደአገራችን የሚገቡም ሆኑ በአገር ውስጥ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች ዓይነትና ጥራት ከአገሪቱ አቅምና ፍላጎት ጋር የተገናዘበ መሆን ስለአለበት ፤
ኢትዮጵያ
ወ ታ ደ ራ ዊ
ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎችና ነዳጅ የአገሪቱን የኢ ኮኖሚ ልማት ለማፋጠንና አስፈላጊ የሆኑ ማኅበራዊ አገል ግሎቶችን ለመስጠት እንዲውሉ ለማድረግ የሚያስችል ስልት መቀየስ ስለሚያሻ 1
አዲስ አበባ መጋቢት ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
| vehicles imported or locally produced suit the standard and
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠረት ከዚህ | Ministers Proclamation No. 110/1977, it is hereby proclaimed የሚከተለው ታውጅዋል "