የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፬ አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፪፬ / ፲፱፻፲፮ ዓም ቅርስን በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገር ማስወጣት ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትና ባለቤትነት ማዞርን ለመከላከል የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፬፻፳፮ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፬ / ፲፱፻፲፮ ቅርስን በሕገወጥ መንገድ ከሀገር ማስወጣት ፤ ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትንና ባለቤትነት ማዞርን ለመከላከል የተደረገውን ዓለም አቀፍ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቅርሶችን በሕገወጥ መንገድ ከሀገር ማስወጣት ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትና ባለቤትነት ማዞርን ለመከላከል እ.ኤ.አ ኖቨምበር ፲፬ ቀን ፲፱፻፪ በፖሪስ የተደረገውን ስምምነት በኢት | the Illicit Import , Export and Transfer of Ownership of ዮጵያ ማጽደቅ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ ይህ ስምምነት የኢትዮጵያ ባህላዊ ቅርሶችን ለማስጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚኖረው በመሆኑ ፣ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | sub - Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ቅርስን በሕገ - ወጥ መንገድ ከሀገር ማስወጣት ፣ ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትና ባለቤትነት ማዘርን ለመከላከል የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፬ / ፲፱፻፶፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖግቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፬፻፳፯ ሩዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፵ ዓም ፪ ስምምነቱን ስለማጸደቅ እ.ኣ.አ ኖቬምበር ፲፬ ቀን ፲፱፻ኛ የተፈረመው ስምምነት ጸድቋል ። ፫ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ሥልጣን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አግባብ ካላቸው የፌዴ ራልና የክልል መንግሥታዊ አካላት መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች እንዲሁም ከኅብረተሰቡ ጋር በመተባበር ስምም ነቱን በሥራ ላይ የማዋልና አፈጻጸሙንም የመከታተል ሥልጣን በዚህ ኣዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የኢንቨስትመንት ማሻሻያ አዋጅ ማውጫው ሥር የእንግሊ ዝኛው ቅጂ 373/2003 የተባለው በስህተት ስለሆነ 375/2003 ተብሎ ይነበብ ። ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ