የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፯ / ፲፱፻፲ ዓም - የዓለም አእምሮአዊ ንብረት ድርጅት ማቋቋሚያ ኮንቬንሽንን ለመቀ በል የወጣ አዋጅ . . . ገጽ ፮፻፴፩ አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱የኝ የዓለም አእምሮአዊ ንብረት ድርጅት ማቋቋሚያ ኮንቬንሽንን ለመቀበል የወጣ አዋጅ የዓለም አእምሮአዊ ንብረት ድርጅትን ለማቋቋም እ . ኤአ . ጁላይ ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፯ በስቶክሆልም የተፈረመውንና እኤአ ሴፕቴምበር ፳፰ ቀን ፲፱የጀ፱ የተሻሻለውን ኮንቬንሽን ኢትዮጵያ መቀበሏ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓ ም ባካሄደው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ ፤ | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ ፴፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። _ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የዓለም አእምሮአዊ ንብረት ድርጅት ማቋቋሚያ ኮንቬንሽንን ለመቀበል የወጣ አዋጅቁጥር ፲ / ፲፱፻፲ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ኮንቬንሽኑን ስለመቀበል እኤአ ጁላይ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፯በስቶክሆልም የተፈረመውንናእኤአ ሴፕቴምበር ፳፰ ቀን ፲፱፻፸፱ የተሻሻለውን የዓለም አእምሮአዊ ንብረት ድርጅት የመሠረተው ኮንቬንሽን ተቀባይነት አግኝቷል ። ያንዱ ዋጋ 2 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሸሺ፩ ገጽ ፭፻፵፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ፫ የኢትዮጵያ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ሥልጣንና ኃላፊነት የኢትዮጵያ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ኮንቬንሽኑን በሥራ ላይ የማዋልና አፈጻጸሙን የመከታትል ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶ | ፩ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤትታተመ