×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ደንብ ቁጥር የጽህ/፲ህየጮ ዓ.ም. የዲላ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ... ........ገጽ ፫ሺ፪፻፳ኛ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስራ ሶስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ህዳር ፩ ፲፱፻፵፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ደንብ ቁጥር ፩፻፳፱ / ፲፱፻፱ ዓ.ም. የዲላ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፫ሺ፪፻፳ኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፱ / ፲፱፻፱ የዲላ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | These Regulations are issued by the Council of Ministers ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and Duties ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፻፩ / ፲፱፻፲፰ | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር | of Ethiopia Proclamation No. 471/2005 and Article 8 of the አውጥቷል ፡፡ ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፱ / ፲፱፻፱ ) ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል :: ፪ . ትርጓሜ በዚህ ደንብ ውስጥ የቃሉ አገባብ ሌላ የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር ፣ ፩ . ‹‹ አዋጅ › ማለት የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፩ / ፲፱፻፵፭ ነው ፣ ‹‹ ቦርድ › የተመለከተው የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ቦርድ ‹‹ ሴኔት ) የተመለከተው የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ነው፡ ፬ . ‹‹ የአካዳሚክ ሠራተኛ ›› ማለት በአዋጁ አንቀጽ የተመለከተውን የሚያሟላ የዩኒቨርሲቲው ሠራተኛ ነው፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ. ፱ሺ ገጽ ፫ሺ፬የ 10 የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁ . ፬ ህዳር ፩ / ፲፱፻፱ ዓ.ም. ክፍል አምስት ስለገቢ ማመንጫ ድርጅትና ገቢ ፈንድ ፳ . ስለድርጅቱ መቋቋምና አካላቱ ለዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ተጠሪ የሆነና የሚከተሉት አካላት ያሉት ድርጅት በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፤ ፩ . የምክር አገልግሎት ፣ ፪ . የምርት አገልግሎት ፤ ፫ . የፕሮጀክት አገልግሎት ፧ ፬ . የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት እና ፭ . በዩኒቨርሲቲው የሚቋቋሙ ሌሎች አገልግሎቶች :: ፳፩ . የድርጅቱ የገቢ ምንጭ በአዋጁ የተደነገጉት የድርጅቱ የገቢ ምንጮች ጠበቁ ሆኖ ፣ ፩ . ይህ ደንብ ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት ከዩኒቨርሲቲው የገቢ ምንጭ - አካላት የተገኙ ገቢዎች የድርጅቱ ገቢዎች ይሆናሉ ፤ ፪ . ደንቡ ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት የነበሩ የዩኒቨር ሲቲው የገቢ ማመንጫ ክፍሉች በድርጅቱ ሥር ይሆናሉ ፡፡ ፳፪ . ድርጅቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ፈቃድ ማግኘትን የመሳሰሉ በሕግ የተደነገጉ ሁኔታ ዎች እንደተጠበቁ ሆነው ድርጅቱ የሚከተሉትን አገል ግሉቶች ሊሰጥ ይችላል ፧ ፩ . የማማከርና የሥልጠና አገልግሎት ፣ ፪ . የምርትና የቴክኒክ አገልግሉት ፤ ፫ የፕሮጀክት ጥናት አገልግሉት ፤ ፬ የኢንተርኔት ካፌና የኮምፒውተር አገልግሎት ፣ ፭ . የመሳሪያዎችና መገልገያዎች ኪራይ አገልግሎት ፧ ፮ የመጻሕፍትና የሕትመት ውጤቶች ሽያጭ አገል ግሉት ፡፡ የድርጅቱ አመራር የድርጅቱ የድርጅቱ አመራር አጠቃላይ ፖሊሲ ፣ መዋቅር ፣ ካፒታሉ ፣ ድርጅቱንና አካላቱን የሚመሩ ሰዎች አመራረጥና ሌሎች አግባብነት ያላቸው ጉዳዮች በቦርዱ ይወሰናሉ ፡፡ የድርጅቱን የፋይናንስ መግለጫና የሥራ እንቅስቃሴ | 24 . ሪፖርት ስለማቅረብ የድርጅቱ የፋይናንስ መግለጫና የሥራ እንቅስቃሴ ሪፖርት የድርጅቱ የበጀት ዓመት ካለቀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት የሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ ለቦርዱ መቅረብ አለበት ፡፡ ስለፈንድ መቋቋም ዓላማና የገቢ ምንጩ ሰአዋጁ የተገለጸው የዩኒቨር ሲቲው ፈንድ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡ የፈንዱ አካላት ፩ . ፈንዱ ፣ ሀ ) የፈንዱ አስተዳደር ( ከዚህ በኋላ ‹‹ የፈንዱ ቦርድ ” ተብሎ የሚጠራ ) ፤ እና ለ ) ሴክሬታሪያት ፣ ይኖረዋል ፤ ፪ የፈንዱ ቦርድ ተጠሪነቱ ለዩኒቨርሲቲው ፕሬዚ ዳንት ይሆናል ፡፡ ፳፯ የፈንዱ ቦርድ አባላት ፩ . ቦርዱ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት የሚሰየሙ ኣባላት ይኖሩታል ፡፡ ፪ . የቦርዱ አባላት ሁለት ዓመት ይሆናል ፡፡ ፫ የቦርድ አባል በማናቸውም ምክንያት ሥራውን መሥራት ካልቻለ በምትኩ አዲስ አባል ይሰየማል ። ገጽ ፭ሺ፬የኝቼ የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁ . ፬ ህዳር ፩ / ፲፱፻፵፱ ዓ.ም. የፈንዱ ቦርድ ሥልጣንና ተግባር የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፤ ፩ . የፈንዱ ዚዎች በሚገባ መሰብሰባቸውን ያረጋግጣል ፧ ፪ . ፈንዱ ለታቀደለት ዓላማ መዋሉን ይቆጣጠራል ፤ አስፈላጊውን የአፈጻጸም መመሪያ ያወጣል ፤ ፫ በሴክሬታሪያቱ የሚቀርብለትን የፈንዱን ሪፖርት መርምሮ ያጸድቃል ፤ ዓላማ መሳካት የሚያስፈልጉ ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል ፡፡ የፈንዱ ቦርድ ስብሰባዎች የፈንዱ ቦርድ የራሱን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ደንብ ያወጣል ። የሴክሬታሪያቱ ሥልጣንና ተግባር ሴክሬታሪያቱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፤ ፩ ዓመታዊ በጀት እንዲሁም የሥራ እንቅስቃሴና መግለጫ ሪፖርቶችን ለፈንዱ አቅርቦ ያስጸድቃል ፤ ፪ . በፈንዱ የሚካሄዱ ፕሮጀክቶችን ይመረምራል ፣ በፈንዱ ቦርድ መመሪያ መሠረት የፕሮጀክቶቹን የሥራ ማስኬጃ ገንዘብ ይፈቅዳል ፤ ለፈንዱ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን ያጠናል ፤ ፬ የፈንዱ ቦርድ ውሳኔዎች በትክክል መፈጸማቸውን ያረጋግጣል ፤ የቦርዱን የሥራ መዛግብት ፣ ዘገባዎ ችንና የስብሰባ ቃለ ጉባዔዎች ይይዛል ፡፡ ፭ በፈንዱ ቦርድ የሚሰጡ ሌሎች ሥራዎችን ያከናውናል ፡፡ የፈንዱ ሴክሬታሪያት ዳይሬክተር ሥልጣንና ተግባር የፈንዱ ሴክሬታሪያት ዳይሬክተር ፈንዱን በሚመ ለከቱ ጉዳዮች ተጠሪነቱ ለፈንዱ ቦርድ ሆኖ በዚህ ደንብ አንቀጽ ü የተመለከቱትን የሴክሬታሪያቱን ሥልጣንና ተግባራት ሥራ ላይ ያውላል ፡፡ ክፍል ስድስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች ይህን ደንብ የሚቃረኑ ደንቦችና መመሪያዎች በዚህ ደንብ የተሸፈኑ ጉዳዮችን በሚመለከት ተፈጻሚነት አይኖራቸውም ፡፡ የመብትና ግዴታ መተላለፍ ዲላ የመምህራን ትምህርትና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 33. Transfer of Rights and Obligations በመባል የሚታወቀው ተቋም መብትና ግዴታዎች በዚህ ደንብ ለዩኒቨርሲቲው ተላልፈዋል ፡፡ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት | 34. Effective Date ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፲፫ ቀን ፲፱፻፱ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ገጽ ፫ሺ፪፻ T ፮ የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁ . ፬ ህዳር ፩ / ፲፱፻፳፱ ዓ.ም. ፭ . ‹‹ ድርጅት ›› ማለት በዚህ የተቋቋመው የዩኒቨርሲቲው ድርጅት ነው ፣ ‹‹ ፈንድ ) ማለት በዚህ አንቀጽ ፳፭ የተቋቋመው የዩኒቨርሲቲው የገቢ ፈንድ ነው ፣ ፯ . ‹‹ ሚኒስቴር ›› ማለት የትምህርት ሚኒስቴር ነው ፤ ፰ ‹‹ ክልል ›› ማለት የደቡብ ብሔሮች ፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ነው :: ክፍል ሁለት የዩኒቨርሲቲው መቋቋም፡ ዓላማ፡ ሥልጣንና ተግባር ፫ መቋቋም ፩ . የዲላ ዩኒቨርሲቲ ( ከዚህ በኋላ ‹‹ ዩኒቨርሲቲ እየተባለ የሚጠራ ) ራሱን የቻለና የሕግ ሰውነት ያለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡ ፪ . ዩኒቨርሲቲው በሥሩ የሚከተሉትን ተቋማት ፣ ፋኩልቲዎችና ትምህርት ቤቶች ያካትታል ፤ የተፈጥሮ መምህራን ትምህርት ፋኩልቲ ፤ ለ ) የሶሻል ሳይንስና ቋንቋ መምህራን ትምህርት ፋኩልቲ ፤ ሐ ) የትምህርት ሳይንሶች ፋኩልቲ ፤ መ ) በቦርዱና በሚኒስቴሩ የሚቋቋሙ ሌሎች ፋኩልቲዎች ፡ ኮሌጆች ፣ ትምህርት ቤቶችና ተቋማት :: ፫ . ዩኒቨርሲቲው ተጠሪነቱ ለሚኒስቴሩ ይሆናል ፡፡ ፬ ዓላማ ዩኒቨርሲቲው የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል ፣ ፩ . ሀገሪቱን በተለያዩ ሙያዎች ሊያገለግል የሚችል ሕገ መንግሥታዊ መብትና ግዴታውን ጠንቅቆ የሚያውቅ የሠለጠነ በብዛትና በጥራት ማፍራት ፣ ፪ . የዘር ፣ የሃይማኖት ፣ የፆታ፡ የፖለቲካና የመሳሰሉት ልዩነቶች የማይደረግበት የከፍተኛ ትምህርት አገልግሎት መስጠት ፣ ፫ ችግር ፈቺ የሆነና የሀገሪቱን እምቅ ሀብት ሥራ ላይ ለማዋል የሚያስችል ትምህርታዊና ተቋማዊ ሥርዓት መዘርጋትና ጥናትና ምርምር ማድረግ ፣ ከሀገሪቱና ከክልሉ ፍላጐትና የተጣጣመ የከፍተኛ ትምህርትና የኅብረተሰብ አገልግሎት መስጠት ፣ ጅ ግልጽነትና ተጠያቂነትን የሚያረጋግጥ ተቋማዊ ሥርዓት መዘርጋት ፣ ፮ በኣስተዳደር ላይ የሚመለከታ ቸውን አካላት ተሳትፎ ማረጋገጥ ፣ የአሳታፊነት ባህልን መፍጠርና ማሳደግ ፣ ፯ በሰዎች መካከል የመከባበር : የመቻቻልና አብሮ ዲሞክራሲያዊ እንዲጎለብትና እንዲሰርጽ ማድረግ ፣ ፰ የአገልግሎት ክፍያ በመቀበል የምክርና ሥልጠና አገልግሎት መስጠት :: ገጽ ፫ሺ፪፻፳፯ የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁ . ፬ ህዳር ፩ / ፲፱፻፵፱ ዓ.ም. ፭ . ሥልጣንና ተግባር ዩኒቨርሲቲው የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፤ ፩ . ፋኩሊቲዎች ፣ ኮሌጆችና ሌሎች የትምህርትና የምርምር ተቋሞች አቋቁሞ የቅድመ ምረቃና የድህረ ምረቃ ፕሮግራም ማካሄድ፡ ፪ . የምስክር ወረቀት ፣ ዲፕሎማና ዲግሪ መስጠት እንዲሁም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ ሰዎች የአካዳሚክ ማዕረግና ሽልማት መስጠት ፣ ፫ ለሀገር ዕድገት ቅድሚያ በሚሰጥባቸው መስኮች ላይ ጥናትና ምርምር ማድረግ ፣ ፬ . ሴሚናሮች ፣ ዓውደ ጥናቶችና ሲምፖዚየሞችን ማዘጋጀትና ማካሄድ ፣ ፭ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ከሚገኙ አቻ ዩኒቨርሲ ቲዎች ፡ የምርምር ተቋሞችና ተመሳሳይ ዓላማ ካላቸው አካላት ጋር ግንኙነት መመሥረት ፣ ፮ . የማማከር ፣ ሥልጠናና ሌሎች አግባብ ያላቸው አገልግሎቶች ለኅብረተሰቡ ፣ መስተዳድሮችና ለፌዴራል መንግሥት መስጠት ፣ ፯ የትምህርት መጽሔቶችና ጋዜጦች ማሳተምና ማሰራጨት : ፰ ለሚሰጠው አገልግሎት ተገቢ ክፍያ ማስከፈል ፣ ፱ . የገቢ ፈንድና የገቢ ማመንጫ ድርጅት ማቋቋምና ማስተዳደር ፣ ፲ የንብረት ባለቤት መሆን ፣ ውል መዋዋል ፣ በስሙ መክሰስና መከሰስ ፣ ፲፩ . ዓላማውን ለማስፈጸም አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ተግ ባራትን ማከናወን ፡፡ ፮ . የአካዳሚና አስተዳደራዊ ነጻነትና ተጠያቂነት የተደነገጉ ገደቦች እንደተጠበቁ ዩኒቨርሲቲው ዕውቀትን ለመሻት ፣ ለማበልጸግና ለማሠራጨት የአካዳሚክ ነፃነት ይኖረዋል ፡፡ ፪ . ዩኒቨርሲቲው የሚከተሉትን ጉዳዮች በሚመለከት አስተዳደራዊ ነፃነት ይኖረዋል፡ ሀ ) የውስጥ አደረጃጀቱን በመወሰንና በጀቱንና የሰው ኃይሉን በማስተዳደር ፣ ለ ) ሥርዓተ ትምህርት በመገምገምና በማሻሻል፡ ሐ ) የምርምር ስትራቴጂ በመንደፍና በማስፈጸም ፣ መ ) የትምህርት ፣ የምርምርና የኅብረተሰብ አገል ግሎት ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሀገር ውስጥና ከውጪ ሀገር ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የትብብር ግንኙነት በመፍጠር፡ ሠ ) ከዓላማው ጋር የሚሄድ የገቢ ድርጅት በማቋቋምና ገቢዎቹን በመጠቀም ፡፡ ፫ . ዩኒቨርሲቲው ዓላማውን ስለማሳካቱ በተለይም የሚከተሉትን ስለማረጋገጡ ቂነት ይኖርበታል ፣ የሚያካሂዳቸው የትምህርትና የምርምር ፕሮግራሞች ከሀገሪቱ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ጋር የተጣጣሙና አቀፍ ደረጃዎችን የጠበቁ መሆናቸውን ፣ አጠቃላይ አሠራሩ ተቋማዊ ሆኖ በግልጽ ነትና ሰአሳታፊነት የተመሠረተ መሆኑን ፣ ገጽ ፫ሺ፪፻፰ የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁ . ፬ ህዳር ፩፱፻፱ ዓ.ም. ሐ ) የበጀትና ሀብት አደላደሉና ኣጠቃቀሙ ወጪ ቆጣቢ መሆኑን ፤ መ ) ሠራተኞቹ በሚያስመዘግቡት የግልና የጋራ ውጤት የሚለኩ መሆኑን ፣ የተዋጣለት የትምህርትና የፋይናንስ ሥርዓት የተዘረጋ መሆኑን ፡፡ ፯ የመረጃ ልውውጥ ዩኒቨርሲቲው ፣ ፩ . ቦርዱ በሚያጸድቀው የውስጥ ደንብ መሠረት ከግል ተቋማት ፣ ከመንግሥታዊ ተቋማት እና ከሌሎች አካላት ጋር የመረጃ ልውውጥ ያደርጋል ፤ ፪ . ማንኛውም ከትምህርት ጋር የተያያዘ ምርምር ሲያቀርብለት መረጃ ይሰጣል ወይም መረጃውን እንዲያገኝ ይረዳል ! የምርምርና ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ፣ ተመራማሪዎችና ሌሉች ተጠቃሚዎች እንዲደርሱ ያደርጋል ፤ ፬ . የወጪ መጋራት ውል ተጠቃሚ ተመራቂዎችን ለሚኒስቴሩና ለፌዴራሉ አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን በወቅቱ ያስተላልፋል ፡፡ ፰ . ጥናትና ምርምር ፩ . የጥናትና ምርምር ሥራ ለማከናወን አስፈላጊ ሆኖ የሚገኘው አደረጃጀት በዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር የሚወሰን በአካዳሚክ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ይመራል ። ፪ . ዩኒቨርሲቲው ፣ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው የምርምር ተቋማት ሊከፍት ይችላል ፤ ለ ) ለሚያከናውነው ምርምርና ጥናት በቂ ገንዘብ ማፈላለግ ፣ መመደብና በሥራ ላይ ማዋል ይችላል ፤ ሐ ) ተመራማሪዎችንና የምርምር ረዳቶችን በግል ወይም በጋራ ቅጥር ሊያሰራ ይችላል ፤ መ ) ምርምሮችን አግባብነት ካላቸው ከሌሎች ተቋማት ጋር በትብብር ሊያካሂድ ይችላል ፡፡ ፫ . የዩኒቨርሲቲው የጥናትና ምርምር ርዕስ አመራረጥና አተገባበር ፣ የበጀት አጠቃቀምና የሀብት አያያዝ የግልጽነትና የተጠያቂነት መርሆዎችን የተከተለ ይሆናል ፡፡ ክፍል ሦስት ስለዩኒቨርሲቲው አስፈጻሚ አካላት ፱ . የዩኒቨርሲቲው ቦርድ ፩ . የዩኒቨርሲቲው ቦርድ በሚኒስቴሩ የሚሰየም ሰብሳቢ እና የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፤ ሀ ) የሚኒስቴሩ ተወካይ ... ለ ) በሚኒስቴሩ የሚሰየም የፌዴራል መንግሥት ሐ ) ሦስት የክልሉ መንግሥት ተወካዮች ... አባላት መ ) በሚኒስቴሩ የሚሰየም ታዋቂ ግለ ሰብ ... ገጽ ፫ሺ፬የጡሀ የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁ . ፱ ህዳር ፩ / ሀየ ዓ.ም. ሠ ) ከባለድርሻዎች በቦርዱ የሚሰየሙ ሁለት ተወካዮች . ረ ) የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አባልና ፀሐፊ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ ( ሠ ) መሠረት በቦርዱ የሚሰየሙ ኣባላት ለልማት ኣስተዋጽኦ ያደረጉና የዩኒቨርሲቲው አገልግሎት ተጠቃሚዎች አለባቸው ፡፡ ፫ . ቦርዱ በአዋጁ አንቀጽ ፴፭ የተሰጡት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፡፡ ፲ የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ተጠሪነቱ ለዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፤ ፩ . የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፪ . የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንቶች .. ፫ የአካዳሚክ ፕሮግራም ኃላፊ .. ፬ የፋኩልቲ ፣ ኢንስቲትዩት ፣ የትምህርት ቤቶችና ኮሌጆች ፭ የህብረተሰብ አቀፍ የተግባር ትምህርት አስተባባሪ .. ፮ የተከታታይና የርቀት ትምህርት ፕሮግራም አስተባባሪ ፯ የሕዝብና የውጭ ግንኙነት ኃላፊ . ፰ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር .. ሀ የተማሪዎች ዲን . ፤ ሁለት የአካዳሚክ ሠራተኞች ተወካዮች ፲፩ . ሁለት የተማሪዎች ተወካዮች / ቢያንስ አንዷ ሴት / ... ፲፪ . የዩኒቨርሲቲው የሴቶች ጉዳይ ተወካይ . ፲፫ . የምርምርና ሕትመት ኃላፊ .. ፬ . በሴኔቱ የሚሰየሙ ተገቢነት ያላቸው ሌሎች ሰዎች .. ፲፩ . የሴኔቱ ሥልጣንና ተግባር በአዋጁ አንቀጽ ፴፯ የተመለከተው እንደተጠበቀ ሆኖ ሴኔቱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፤ ፩ . በቦርዱ የሚወጡ አጠቃላይ መመሪያዎችን ተግባራዊ ማድረግ ፤ የተማሪዎች አቀባበልን ፣ የደረጃ አወሳሰንን ፣ የዲስ ፕሊን ጉዳዮችንና ምረቃን የሚመለከቱ መመዘኛ መስፈርቶችን ማውጣት ፤ እነዚህኑ በሚመለከት የሚቀርቡ ቅሬታዎችን መመርመርና መወሰን ፧ ፫ አጠቃላይ የፈተና ኣሰጣጥና ደረጃዎች አቅጣጫዎችን መወሰን ፤ ፬ ሕጎችንና በቦርዱ የሚወጡ ፖሊሲዎችን መሠረት በማድረግ የተማሪዎች አስተዳደርን ፣ የትምህርት ነክ ጉዳዮችን ፣ የትምህርት ኃላፊዎች አመራረጥን እና የአካዳሚክ ሠራተኞችን ቅጥር ፣ ዕድገት ፣ ጥቅም ፣ ዲሲፕሊንና ደመወዝ በሚመለከት መመሪያ ማውጣት ፤ ፭ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማእረግ እንዲሰጥ ለቦርዱ ሃሳብ ማቅረብ ፤ ፮ የረዳትና የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠት ፤ ፯ . የአካዳሚክ ሠራተኞን ቅጥር መመርመርና ማጽደቅ ፤ ፰ . ፕሬዚዳንቱ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በማናቸውም ጊዜ ስብሰባ ሊጠራ መቻሉ እንደተጠበቀ ሆኖ በየሩብ ዓመቱ ቢያንስ አንድ ጊዜ መሰብሰብ ፤ ተግባሩን ለሌሉች የዩኒቨርሲቲው አካላትና ቋሚ ወይም ጊዜያዊ ኮሚቴዎች በውክልና ማስተላለፍ ፤ ፲ በቦርዱ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ማከናወን ፡፡ ገጽ ፫ሺየን የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁ . ፬ ህዳር ፩ / ፲ሀየ ዓ.ም. ፲፪ . ስለዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች ፩ . የዩኒቨርሲቲው ዕጩ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬ ዚዳንቶች ሆነው የሚቀርቡ ሰዎች የተመሰከረለት የአካዳሚክና የአስተዳደር ብቃት እንዲሁም መልካም ሥነ ምግባር ሊኖራቸው ይገባል ፡፡ ፪ . ዩኒቨርሲቲው ለፕሬዚዳንቱ ተጠሪ የሆኑ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ይኖሩታል ፡፡ ፫ . የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች አንድ የሥራ ዘመን አምስት ዓመት ይሆናል ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት በአዋጁ የተመለከቱት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፡፡ ፬ . የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሥልጣንና ተግባር ፩ . የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክና ምርምር ምክትል ፕሬ | 13. Powers and duties of Vice Presidents ከተደነገገው በተጨማሪ ፤ ሀ ) በቦርዱና በሴኔቱ የተላለፉ ውሳኔዎችና መመ ሪያዎች በሥራ ላይ በማዋል ለእርሱ ተጠሪ የሆኑ ክፍሎችን ይመራል ፣ ይቆጣጠራል ፤ ለ ) የዩኒቨርሲቲውን ፋኩልቲዎች ፣ ኮሌጆች ! ተቋሞች ፣ ትምህርት ቤቶች እና የተከታታይ ትምህርት ክፍሎችን ሥራ ያቅዳል ፤ ይመራል ፣ በበላይነት ይቆጣጠራል ፤ ሐ ) የዩኒቨርሲቲውን የምርምርና ጥናት እንቅስቃሴ ዎችን ያቅዳል ፤ ይመራል ፤ በበላይነት ይቆጣ መ ) የዩኒቨርሲቲውን መጽሐፍት ቤት ፣ ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤትና ሌሎች በሥሩ ያሉትን ክፍሎች ይመራል ፤ በበላይነት ይቆጣጠራል ፤ ሠ ) ብሔራዊና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶችንና ትብ ብሮችን ያፈላልጋል ፣ አፈጻጸማቸውን ይከታ ረ ) በስሩ ያሉ ክፍሎችን የሥራ አፈጻጸም ፣ የበጀት ክፍፍልና ኣጠቃቀም እንዲሁም ሌሎች እንቅስ ቃሴዎችን በተመለከተ ሪፖርት ለፕሬዚዳንቱ ያቀርባል ፤ ሰ ) በቦርዱ ፤ በሴኔቱና በፕሬዚዳንቱ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራት ያከናውናል ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና ፕሬዚዳንት ፣ ሀ ) የዩኒቨርሲቲውን የአስተዳደርና የልማት ጉዳዮች በተመለከተ ፕሬዚዳንቱን ያማክራል ፤ ይረዳል ፤ ለ ) የተማሪዎች አገልግሎትን ፣ የፋይናንስን ፣ የአስተዳደርና የድጋፍ አገልግሎቶችን እንዲሁም ለእርሱ ተጠሪ የሆኑ የዩኒቨርሲቲው ክፍሉችን ይመራል ፤ ይቆጣጠራል ፤ ሐ ) በቦርዱና በሴኔቱ የተሰጡ ውሳኔዎችንና መመ ሪያዎችን ተግባራዊ ያደርጋል ፤ መ ) የዩኒቨርሲቲውን አስተዳደርና ማኔጅመንት አቅም ለማሻሻል ከብሔራዊና ዓለም አቀፍ ተቋ ማት ጋር ግንኙነት ይፈጥራል ፣ ተግባራዊነቱን ይከታተላል ! ሠ ) በስሩ ያሉ ክፍሎችን የሥራ አፈጻጸም ፣ የበጀት ክፍፍልና ኣጠቃቀም እንዲሁም ሌሎች እንቅስ ቃሴዎችን በተመለከተ ሪፖርት ለፕሬዚዳንቱ ያቀርባል ፤ ረ ) የዩኒቨርሲቲውን ድርጅትና የቢዝነስ ክፍሎች በተመለከተ ያቅዳል ፤ ይመራል ፣ ይቆጣጠራል ፣ የሥራ ባህልን ያጎለብታል ፤ ገጽ ፫ሺ፱የገፅ የፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁ . ፱ ህዳር ፩ / 1 ህየን ) ዓ.ም. ሰ ) በዩኒቨርሲቲው የቢዝነስ ሃሳቦችንና ልማትን ያቅዳል ፣ ሸ ) የዩኒቨርሲቲውን አዳዲስ የልማትና የማስፋፋት የካፒታል ኢንቨስትመንቶችን ያቅዳል ያስተዳድራል ፤ ቀ ) ከሌሎች ድርጅቶች ጋር የተገናኙና እርሱን የሚ መለከቱ ስምምነቶችና ፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ይመራል ፣ ይቆጣጠራል ፤ በ ) የቢዝነስና የስትራቴጂክ ዕቅድ በማዘጋጀት ያቀርባል ፤ ተ ) ሌሎች ከቦርዱ ፣ ከሴኔቱና ከፕሬዚዳንቱ የሚሰ ጡትን ተግባራት ያከናውናል ፡፡ ፲፬ የአካዳሚክ ኮሚሽን ፩ እያንዳንዱ ፋኩልቲ ፣ ኮሌጅ ፣ ኢንስቲትዩት ወይም ትምህርት ቤት ለዲኑ ተጠሪ የሆነ የራሱ ኣካዳሚክ ኮሚሽን ይኖረዋል ፡፡ ፪ . የአካዳሚክ ኮሚሽን የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፤ ሀ ) የፋኩልቲው ፣ የኮሌጁ ፣ የኢንስቲትዩቱ ወይም የትምህርት ቤቱ ዲን ... ለ ) የፋኩልቲው ፣ የኮሌጁ ፣ የኢንስቲትዩቱ ወይም ትምህርት ቤቱ ምክትል ዲኖች . ሐ ) የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች መ ) ኣንድ የተማሪዎች ተወካይ ሠ ) በአካዳሚክ ሠራተኞች ጠቅላላ ጉባኤ የተመረጠ አንድ የመምህራን ተወካይ ረ ) የፋኩልቲው የተከታታይ ትምህርት አስተባ ባሪ .... ሰ ) የፋኩልቲው ረዳት ሬጅስትራር ሽ ) በኮሚሽኑ የሚመደቡ አግባብነት ያላቸው ሌሎች ኃላፊዎች ፫ . የዩኒቨርሲቲው ሴኔት የሚያወጣው መመሪያ እንደተ ጠበቀ ሆኖ አካዳሚክ ኮሚሽኑ የሚከተሉት ሥል ጣንና ተግባራት ይኖሩታል ፧ ሀ ) የፋኩልቲውን ፣ የኮሌጁን ፣ የተቋሙን ወይም የትምህርት ቤቱን ዕቅድ ያዘጋጃል ፣ በጀት በማዘ ጋጀት ይደለድላል ፣ አፈጻጸሙን ይከታተላል ፤ ለ ) የሥልጠናና የትምህርት መርሀ ግብሮችን ሥር ዓተ ትምህርቶች አዘጋጅቶ በሴኔቱ ያስጸድቃል ፤ ሐ ) በሴኔቱ መመሪያ መሠረት የተማሪዎችን ትምህ ርትና ሥነ - ምግባር የተመለከቱ ዝርዝር መስፈር ቶችን ይወስናል ፤ መ ) የክብር ዲግሪና ከትምህርት ጋር የተያያዙ ሽልማቶች እንዲሰጡ ለሴኔቱ ሃሳብ ያቀርባል ፤ ሠ ) የሌክቸረር ፣ ረዳት ሌክቸረር ፣ ረዳት ምሩቅና የቴክኒክ ረዳቶችን ዕድገት በሴኔቱ መመሪያ መሰረት ኣጣርቶ ይወስናል ! ረ ) የተባባሪና ረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዲሰጥ ለሴኔቱ ሃሳብ ያቀርባል ፤ ሰ ) የአካዳሚክ ሠራተኞች ቅጥርን ይመረምራል ፣ የነጻ ትምህርት ዕድልና የምርምርና ሳባቲካል ዕረፍቶችን ያጸድቃል ፤ ሽ ) የራሱን የስብሰባ ሥነ - ሥርዓት ደንብ ይወስናል ፤ ቀ ) ከሴኔቱና ከፕሬዚዳንቱ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባራት ያከናውናል :: ገጽ ፫ሺ፪፻ ፪ የፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁ . ፬ ህዳር ፩ / 1 ህየን ) ዓ.ም. የትምህርት ክፍል ጉባዔ ፩ . እያንዳንዱ የዩኒቨርሲቲው የትምህርት ክፍል የራሱ ጉባኤ ይኖረዋል :: የትምህርት ክፍል ጉባዔ በትምህርት ክፍሉ ኃላፊ የሚመራ ሆኖ ሁሉንም የሙሉ ጊዜ መምህራንን ያካትታል :: ፫ . የትምህርት ክፍል ጉባኤ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ! ህ ) ሰትምህርት ክፍሉ የሚሰጠውን ሰርቲፊኬት ፣ የሚያስገኙ ግብሮችን ለአካዳሚክ ኮሚሽኑ ያቀርባል ሲፈቀድም ያስፈጽማል ፤ ለ ) የትምህርት ክፍሉን ዓመታዊ ዕቅድ ፣ በጀትና ሪፖርት ያዘጋጃል ፤ ሐ ) የትምህርት ኃይልና ፋይናንስ አስተዳደር ይከታተላል ፤ መ ) የመምህራንና የተማሪዎችን ክትትልና ግምገማ ያከናውናል ! ሠ ) ፈተናዎችንና የአካዳሚክ ግምገማ ሥርዓትን ደረጃ ያወጣል ፣ ይከታተላል ! ረ ) የማስተማሪያ ጽሑፎችን አመራረጥና ይወስናል ፣ የመምህራን የሥራ ጫናና ድልድል ይወስናል ! ሰ ) በሥርዓተ ትምህርትና በመማር ማስተማር ሥርዓት ማሻሻያዎችና ፈጠራዎች እንዲጎለብቱ ሁኔታዎችን ያመቻቻል ፤ ሽ ) የተማሪዎችን ውጤት ያጸድቃል ! ቀ ) ሌሉች በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንትና በትምህርት ክፍሉ ኃላፊ የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናል ፡፡ ፲፮ ስለዩኒቨርሲቲው ልዩ ልዩ ክፍሎች የውስጥ አሠራር ነፃነት ፩ . በዚህ ደንብ ኣንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) የተዘረዘሩት የዩኒቨርሲቲው ኣካላት ድርጅታዊ መዋቅር በቦርዱ ይጸድቃል ፡፡ ፪ . እያንዳንዱ ፋኩልቲ ፣ ተቋም ፣ ትምህርት ቤት ወይም ኮሌጅ የበጀት ማዕከል ደረጃ ሊኖረው ይችላል :: ፫ . እያንዳንዱ የበጀት ማዕከል የራሱን ዕቅድና በጀት ያዘጋጃል ፣ የበጀትና ሀብት አጠቃቀምን ይወስናል ፣ ሪፖርቶችን ያዘጋጃል :: ፲፯ . ለአመራር ቦታዎች የሚጠየቁ መስፈርቶች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ያሉ አካላትን ለመምራት የሚታጭ ሰው በተለይ የሚከተሉትን ማሟላት አለበት ፤ ፩ . የማኔጅመንት ፣ አስተዳደርና የአመራር ብቃት ያለው ፤ ፪ . በተቋሙ የአካዳሚክ ፣ የምርምርና የሕብረተሰብ አገልግ ሉት ውስጥ ብቁ ተሳትፎ ያለው ፤ ፫ . ሥራዎቹ ውጤት ያሳዩና መልካም ሥነ - ምግባር ያለው ፣ ፬ . ዲሞክራሲያዊ እሴቶችን የመተግበርና የማስረጽ ዝግጁ ነትና ቁርጠኝነት ያለው ፡፡ ገጽ ፭ሺ፬የዥ የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁ . ፬ ህዳር ፩ / ፲፱፻፱ ዓ.ም. ክፍል አራት ስለዩኒቨርሲቲው ሠራተኞችና ተማሪዎች ፲፰ የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች ዩኒቨርሲቲው በአዋጁ የተመለከቱት ሠራተኞች ይኖሩታል :: ዩኒቨርሲቲው በሚያጸድቀው መሠረት የሌላ መንግሥታዊ ወይም የግል ተቋም ሠራተኛን በጋራ ቅጥር ማሠራት ይችላል ፡፡ ፫ የጋራ ቅጥሩ በቅድሚያ የሌላው ቀጣሪ ፈቃደኛነት በዩኒቨርሲቲውና በግለሠሱ በሚደረግ ውለታ መሠረት ተግባራዊ ይሆናል ፡፡ ፬ . በጋራ የተቀጠረው ባለሙያ እንደቋሚ መምህር የሚታይ ሆኖ በሕግ የተመለከቱ ግዴታና መብ ቶች ይኖሩታል ፡፡ ፭ . የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች መብትና ግዴታ በአዋጁ የተመለከተው ይሆናል ፡፡ ፲፱ . ስለተማሪዎች መቀበያ መመዘኛ በዚህ ደንብና በሌሉች ሕጎች ስለመቀበያ መመዘኛ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ዩኒቨርሲቲው ፣ ሀ ) ተገቢውን መመዘኛ ላሟሉ ኢትዮጵያውያን ያለምንም ልዩነት ክፍት ይሆናል ፤ የኢትዮጵያ የሁለተኛ የመዘጋጃ ትምህርት ወይም ሚኒስቴሩ በሰጠው ግምት ደረጃ ያለው የውጭ ሀገር ሁለተኛ ደረጃን ያጠናቀቀ እና የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ መመዘኛ ያሟላ ተማሪን ለቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሃ ግብር ትምህርት ይቀበላል ፤ የዲፕሉማ ( 12 + 2 ) ወይም ( 10 + 3 ) ደረጃ ያላቸው ተማሪዎችን በአድቫንስድ ተማሪነት ይችላል ፧ የከፍተኛ ትምህርት የቅድመ ምረቃ ዲግሪ ትምህርት ያጠናቀቀና የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ መመዘኛዎችን ያሟላ ትምህርት ይቀበላል ፤ ሠ ) ለሴቶች ፣ ለታዳጊ ክልል ብሔረሰብ እንዲ ሁም ለጎልማሳና ልምድ ላላቸው ተማሪዎች የትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው የተለየ የአቀባባል ይችላል ፡፡ ፪ ዩኒቨርሲቲው የሚቀበለው ተማሪ በወጪ መጋራት መሠረት ያለበትን ግዴታ የሚያሟላ መሆን አለበት ፡፡ ዩኒቨርሲቲው የተማሪውን ችሎታና የዕውቀት ደረጃ እንዲሁም ክህሎት ለመገምገም የሚያስችል መመዘኛ ያዘጋጃል ፡፡ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) መሠረት የሚ ሰጥ መመዘኛ ለተማሪው በተሰጠው ትምህርት የተመሠረተ ተከታታይ ምዘና መሆን አለበት ፡፡ ፭ መመዘኛው የሚሰጥበት መንገድ በቃል ፣ በጽ ሑፍ ፣ በተግባርና ሌሎች ሴኔቱ በሚወስንባቸው መንገዶች ሊሆን ይችላል ፡፡ ፮ . ዩኒቨርሲቲው የምዘና ውጤቶችና የፈተና ወረ ቀቶችን ለተማሪው ማሳወቅ አለበት ፡፡

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?