የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ አዲስ አበባ የካቲት ፳፮ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፸ 0 / ፪ሺ፪
የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … ገፅ ፭ሺ፪፻፯
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞኪራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ይህ ደንብ ‹‹ የሆቴልና ቱሪዝም ማዕከል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች
ቁጥር ፩፻፸፬ / ፪ሺ፪ ›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር፩፻፸ 0 ፪ሺ፪ የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከልን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና This Regulation is issued by the Council of Ministers (በአዋጅ ቁጥር ፮፻፫ / ፪ሺ፩ እንደተሻሻለ) አንቀጽ ፭ እና | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic ፴፬ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰
፩. አጭር ርዕስ
ሥራ ማሰልጠኛ 1. Short Title ምክር ቤት ደንብ
፩. ‹‹ ሚኒስቴር ›› የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ነው ፧
፪. ‹‹ ሞዴል ሆቴል ›› ማለት ማዕከሉ በሥልጠና ሆቴል ነው ፧
ያንዱ ዋጋ
፫. ‹‹ የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ›› ማለት ሀ) የመኝታ ፣ የምግብና መጠጥ ፣ የመዝናኛ እና መሰል አገልግሎቶችን ፣ ወይም
ለ)
፬. ‹‹ ሰው ›› ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ፧
፪. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ. Definitions በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ: የማስጎብኘት ፣ የጉዞ ውክልና እና መሰል አገልግሎቶችን ፣ የሚሰጥ ድርጅት ነው ፧
፭. ማንኛውም በወንድ ፆታ የገለጸው አነጋገር ሴትንም ይጨራል ፡፡