የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፩ ቀን ፲፱፻፷፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ማ ው ጫ እዋጅ ቁጥር ፭፻፮ / ፲፱፻፶፱ ዓ.ም ለመንገድ ዘርፍ ልማት ድጋፍ ፕሮጀክት ተጨማሪ ወጪ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ .... ገጽ ፫ሺ፪፻፩ አዋጅ ቁጥር ፭፻፮ / ፲፱፻፶፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለሁለተኛው የመንገድ ዘርፍ ልማት ድጋፍ ፕሮጀ | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ክት ተጨማሪ ወጪ የሚውል መጠኑ ፵፱ ሚሊዮን | International Development Association stipulating that ፳መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር ( አምሳ ዘጠኝ ሚሊዮን ስምንት | the International Development Association provide to መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው | the Federal Democratic Republic of Ethiopia a loan in የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ ያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት | million eight hundred thousand sDR ) as an additional ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ኦገስት ፯ ቀን ፪ሺ፩ በአዲስ | financing for the second Road Sector Development አበባ የተፈረመ በመሆነ ፧ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረገው ያፀደቀው ስለሆነ ፤ ፶፭ / ፩ / እና መንግሥቱ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለመንገድ ዘርፍ ልማት ድጋፍ ፕሮጀ ክት ተጨማሪ ወጪ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብ ድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፮ / ፲፱፻፶፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሄቀ ፱ሺ፩ ገጽ ፭ሺ፭፻፪ ፌደራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፮ ታህሣሥ ፲፩ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም የስምምነቱ መጽደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ኦገስት ፯ ቀን ፪ሺ፮ በአዲስ አበባ የተፈ ረመው ቁጥር 3989-1 - EI የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፻፱ ሚሊዮን ፳መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር ( አምሳ ዘጠኝ ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፩ ቀን ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ