ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዝውውር እንዲሁም አወጋገድ ለመቆጣጠር የባማኮ ምን | import into Africa and the Control of Transboundary የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፻፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፭ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፭ ፲፱፻፲፭ ዓም የባማኮ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፪፻፬ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፭ ፲፱፻፲፭ የባማኮ ኮንቬንሽንን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ኣደገኛ ቆሻሻዎች ወደ አፍሪቃ እንዳይገቡ ለማገድ እና | Convention . በአፍሪቃ አገሮች መካከል የአደገኛ ቆሻሻዎችን ድንበር ዘለል ጃንዋሪ ፴ ቀን ፲፱፻፲፩ የወጣ ስለሆነ ፣ የባማኮ ኮንቬንሽንን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፭ ዓ ም | the Federal Democratic Republic of Ethiopia ratified the ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀፅ ፲፭ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት የሚከተለው | 55 ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution of the Federal Democratic ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ የባማኮ ኮንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፶፭ ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ኮንቬንሽኑ ስለመፅደቁ አደገኛ ቆሻሻዎች ወደ አፍሪቃ እንዳይገቡ ለማገድ እና በአፍሪቃ አገሮች መካከል የአደገኛ ቆሻሻዎችን ድንበር ዘለል ዝውውር እና አወጋገድ ለመቆጣጠር እ.አ.አ ጃንዋሪ ፴ ቀን ፲፱፻፲፩ የወጣው የባማኮ ኮንቬንሽን ፀድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፪፻፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኃላፊነት የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አግባብ ካላቸው የፌዴራል ፣ የክልልና የከተማ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ጋር በመተ ባበር ኮንቬንሽኑ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ኃላፊነት በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። አዋጁ የሚፀነበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ