ሠላሳ ስምንተኛ ዓመት ቊጥር ፯
የአንዱ ዋጋ ብር 0.55
ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፷፫ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. ብሔራዊ የኬሚካል ድርጅት ማቋቋሚያ
፫ ፤ መ ቀ ላ ቀ ል
፤
q ኅብረተሰብኣዊ j
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፷፫ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
ብሔራዊ የኬሚካል ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ ፤ አውጪው ባለሥልጣን ፤
አንዳንድ የመንግሥት የልማት ሥራ ድርጅቶችን በአን ዳንድ ሚኒስቴሮች ቁጥጥር ስር ለማድረግ በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፴፩ ፲፱፻፸ ዓ. ም. በአንቀጽ ፫ እና ፭ በተ ሰጠው ሥልጣን መሠረት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ይህን ደንብ አውጥቷል "
ገጽ ፩፻
፪ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ ደንብ « ብሔራዊ የኬሚካል ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብ ቍጥር ፷፫፲፱፻፸፩ ዓ. ም. » ተብሎሊጠቀስ ይቻላል "
በሕግ ክፍል ማስታወቂያዎች ቍጥር ፳፬፲፱፻፷፰ ዓ.ም. እና ቍጥር ፳፮፲፱፻፷፰ ዓ. ም. በቅደም ተከተል የተቋ ቋሙት የኢትዮጵያ ጨው ድርጅትና ብሔራዊ የሳሙና ድርጅት በዚህ ደንብ ተቀላቅለው ከዚህ በታች በአን ቀጽ ፬ በተመለከተው አዲስ ድርጅት ተተክተዋል ። ☞ መ ቋ ቋ ም ፤
ኢቅዮጵያ
ብሔራዊ የኬሚካል ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » ተብሎ የሚጠራው) በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
አዲስ አበባ መጋቢት ፳፮ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥኝ ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)