×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር F/፲ከሆ፵፯ ዓ.ም የኢትዮ-4ርክ የማሪታይም ዘርፍ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፵፩ አዲስ አበባ - ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፷፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፫ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የኢትዮ - ቱርክ የማሪታይም ዘርፍ ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ | EthioTurkey Cooperation in Maritime Field Agreement ገጽ ፫ሺ፩፻፲፬ አዋጅ ቁጥር ፬፻፫ / ፲፱፻፲፯ የኢትዮ - ቱርክ የማሪታይም ንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የማሪታይም የንግድ ስምምነት ጥር ፭ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፲፰ ቀን ( ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት | of Ethiopia has ratified said Agreement at its session የሚከተለው ታውጃል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ - ቱርክ የማሪታይም ዘርፍ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፫ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመፅደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ጥር ፭ ቀን ፲፻፵፯ ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመው የማሪታይም ዘርፍ ትብብር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፻ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፩፻፳ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፩ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፫ . የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን ይህ ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን ለንግድና ኢንዳስትሪ ሚኒስቴር በዚህ አዋጅ ተሰጥቷል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ኣዋጅ ከሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፵፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?