×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 167/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ሽ ግ ግ ር
ማ O ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፯ ፲፱፻፹፮ የኢትዮጵዳ መድኃኒት ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፻፲፯
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፷፯ ፲፱፻፹፮ የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፯ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስይችላል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
መ ቋ ቋ ም
፩ የኢትዮጵያ መድሐኒት ፋብሪካ (ከዚህ ኋላ « ድር
ጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪ · ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫ · ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
ጋ ዜ ጣ
አዲስ አበባ የካቲት ፮ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን ባወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ ፩ ሀ | pursuant to Article 4 (2) of the Definition of Powers and መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?