የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፫፻፴፮ / ፲፱፻፶፭ ዓም የግዴታ ሥራ ድንጋጌማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፩፻፷፩ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፮ / ፲፱፻፶፭ የዓለም ሥራ ድርጅት የግዴታ ሥራ ድንጋጌ ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የዓለም ሥራ ድርጅት በ፲፬ኛው መደበኛው ጉባዔ ወቅት እኤአ በሰኔ ወር ፲፱፻፴ ያፀደቀውን የግዴታ ሥራ ድንጋጌን | wHEREAS , it is necessary to implement the Convention ማጽደቅ በማስፈለጉ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | adopted by International Labour Conference at its Four መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው | theenth , Session held on June , 1930 . ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የግዴታ ሥራ ድንጋጌን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፮ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ድንጋጌውን ስለማጽደቅ የዓለም ሥራ ድርጅት እ.ኤ.አ በሰኔ ወር ፲፱፻፴ ባካሄደው | 2. Ratification of the Convention ፲፬ኛው መደበኛጉባዔ ወቅት ያወጣው የግዴታ ሥራ ድንጋጌ ቁጥር ፳፬ በዚህ አዋጅ ጸድቋል ። ፫ ድንጋጌውን የማስፈጸም ሥልጣን የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህ የግዴታ ሥራ ድንጋጌበሥራላይእንዲውል የማድረግሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ • አየሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ , ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣፖሣቁ ፰ሺ፩