አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፰
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፯ ፱፻፹፮ የቡና ግዥና ሽያጭ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
ገጽ ፲፱
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፯ ፲፱፻፹፮ የቡና ግዥና ሽያጭ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስት ሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድር ጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ ፩ሀ መሠ ረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ።
ይህ ደንብ « የቡና ግዥና ሽያጭ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚ ኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፯ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
የቡና ግዥና ሽያጭ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፪ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥ ልጣን ይሆናል ። ዋና መሥሪያ ቤት
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ይሆናል - እንደ አስፈላጊነቱም በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)