______________ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፫ አዲስ አበባ ሰኔ ፩ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር " ፻ / ሺ፬ ዓ.ም
የተሻሻለው የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተር | Revised African Maritime Transport Charter ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፮፻፵፬
አዋጅ ቁጥር ፯፻ / ፪ሺ፬
የተሻሻለውን የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተር ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የተሻሻለው የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተር ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፯፻፵፫ / ፪ሺ፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
የአፍሪካ ህብረት
ጉባኤ እ... አ ጁላይ
፳፮ ቀን ፪ሺ፲ በዩጋንዳ ካምፖላ ባደረገው ስብሰባ | Transport Charter was adopted by the summit of የተሻሻለውን የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖ ቻርተር | Heads of State and Government of the African Union ተቀብሎ ያፀደቀው በመሆኑ
ያንዱ ዋጋ ብር 2 30
ቻርተር የኢትዮጵያ
ፌዴራላዊ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | Representatives of the Federal Democratic Republic ግንቦት ፱ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው | of Ethiopia has ratified said Charter at its session
በመሆኑ !
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፲፪) | sub - article (1) and (12) of Article 55 of the መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡