አሥራሦሥተኛ ዓመት ቁጥር ፴፱ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፫ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የብሮድካስት አገልግሎት አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፮፻፴፫
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፫ / ፲፱፻፺፱
ስለብሮድካስት አገልግሎት የወጣ አዋጅ
የብሮድካስት አገልግሎት ኢንፎርሜሽን ፣ ትምህርትና የመዝናኛ ፕሮግራም ለሕዝብ በማቅረብ ለአንድ አገር እድገት ከፍተኛ
ፖለቲካዊ ፣ ማኅበራዊና ch
ሚና የሚጫወት በመሆኑ ፧
የተረጋገጡ
የብሮድካስት አገልግሎት በሕገ መንግሥቱ ሀሣብን በነፃ የመግለጽ ፣ መረጃ የማግኘት ፣ የመምረጥ ፣ የመመረጥና የመሳሰሉትን መሠረታዊ መብቶችና ነፃነቶች ተግባራዊ ለማድረግ ከፍተኛ ሚና ስለሚጫወት ፧
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ውስን የአገር ሀብት የሆነውን የሬዲዮ ሞገድ በአግባቡ እና ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ መዋሉን ማረጋገጥ በማስፈለጉ ፤
ያንዱ ዋጋ
እነዚህን አላማዎች ከግብ ለማድረስ በሥራ ላይ ያለውን የብሮድካስት ሕግ በተሻሻለ ሕግ መተካት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
የብሮድካስት አገልግሎት በመስጠት ሥራ ላይ የሚሰማሩ ሰዎችን መብትና ግዴታ በግልፅ መወሰን | define the rights and obligations of persons who
አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | NOW, THEREFORE, in accordance with Article መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
55 (1) of the Constitution of the Federal
| necessary to revise the existing law on
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቁ ፹ ሺ ፩