የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ እሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ ኣዲስ ኣበባ ታህሣሥ ፲፩ ቀን ፲፱፻፶፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፭፻፯ / ፲፱፻፲፱ ዓ.ም በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብ ርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Republic of Algeria for the Avoidance of Double Taxation እና በአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥ ታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፭፻፫ አዋጅ ቁጥር ፭፻፯ / ፲፱፻፱ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ Double Taxation and the Prevention of Fiscal Evasion መንግሥታት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ የሚፈፀምን ማጭበርበር የሚያስችል ስምምነት እ.ኤ.አ. ሜይ ፳፯ ቀን ፪ሺ፪ | Democratic Republic of Algeria on 27 May 2002 , in በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | meeting held on 5 day of December , 2006 has ratified ቤት ኅዳር ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) | 55 Sub - Articles ( ) and ( 12 ) of the Constitution it is እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቀ. ፱ሺ፩ ያ ምኒስትሩ ሥልጣን ገጽ ፭ሺ፭፻፱ ፌደራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፯ ታህሣሥ ፲፩ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመ ለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮ ጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአል ጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥ ታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ ፭፻፯ / ፲፱፻፵፱ ” ተብሎ ይችላል ፡፡ ፪ . የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በእልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል እ.ኤ.ኢ ሜይ ፳፯ ቀን ፪ሺ፪ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመው በገቢ ላይ የሚከፈለውን በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችለው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ካላቸው የመንግሥት አካላት ጋር በመተባበር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ ፪ . አቶ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፩ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ