×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ኣዋጅ ቁጥር 60/1989 ዓም የጉሙሩክ ባለሥልማንን እንደገናለማቋቋምና ኣሰራሩን ለመወሰን የወጣአዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፰ አዲስ አበባ የካቲት ፮ ቀን ፲፱፻፳፬
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፰ ፲፱፻፳፱ ዓ.ም. የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን ለመወሰን የወጣ አዋጅ
ገጽ ፫፻፳፩
አዋጅ ቁጥር ፰ ፲፱፻፳፱
የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን
ለመወሰን የወጣ አዋጅ
በሥራ ላይ ባለው የጉምሩክ አዋጅ የተዘረጋው የጉምሩክ አሠራር ሥርዓት ከዘመኑ የገቢና ወጭ ንግድ እንቅስቃሴ አፈጻጸም | shed in line with the customs law in force couldn't have ጋር አብሮ የማይሄድ ስለሆነ የዓለም አቀፉ የሸቀጦች ልውውጥ | complied with the growing pattern of trade activity , has now ከደረሰበት የዕድገት ደረጃ ጋር የሚጣጣም የአሠራር ሥርዓት | necessitated for the establishment of new and efficient system
መዘርጋት በማስፈለጉ ፣
የጉምሩክን የአሠራር ሥርዓት የተቀላጠፈና አጭር ለማድረግ
የሥራ አመራር ነጻነት ኖሮት እንዲቋቋም ማድረግ ተገቢ መሆኑ
ስለታመነበት ፡
የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴ ውስብስብ እየሆነና ኃይል እየታከ | precision in decision making process ; ለበት በመምጣቱ ይህንን ለመከላከል የሚያስችል ፖሊሳዊ
ሥልጣን ያለው ባለሥልጣን ማደራጀት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፡ | ing very complicated and accompanied by the use of illegal
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ፩ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
ክፍል አንድ
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና
አሠራሩን ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር ፰ ፲፱፻፶፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፱ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?