የመንግሥት ሠራተኞችን ያ ኣዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለም . የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፺ ፲፱፻፲፪ ዓ.ም. የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፬፻፲፪ የመንግሥት ሠራተኞችን የጡረታ አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ሆኖ በመገኘቱ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፩፻፯ ፲፱፻፵፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር ፪፻፱ ፲፱፻፶፭ እንደተሻሻለ እንደሚከተለው እንደገና ተሻሽሏል ፡ ፩ . የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ / ፫ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፫ / ተተክቷል ፡ “ ፫ . “ የመንግሥት ሠራተኛ ” ማለት የፌዴራል ወይም የክልል መንግሥት መሥሪያ ቤት ቋሚ ሠራተኛ ሲሆን ፡ ሀ ) ቢያንስ ሃምሣ በመቶ የመንግሥት ባለቤ ትነት ባለበት ድርጅት ቋሚ ሠራተኛ የሆነን፡ ለ ) በማናቸውም የፌዴራል ወይም የክልል መንግሥት አካል ውስጥ በሹመት ተመድቦ የሚራን ፡ ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዥሺ፩ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፰ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ገጽ ፩ሺ፪፻፴፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣቁጥር፲፰ታኅሣሥ፲፰ቀን ፲፱፻፶፱ዓም ሐ ) በምርጫ ምክንያት የጡረታ ሽፋን የሚያስገኝ ሥራውን የለቀቀና ሙሉ ጊዜውን በማናቸውም የፌዴራል ወይም የክልል መንግሥት አካል ውስጥ የሚያገለግል የሕዝብ ተመራጭን ፤ እና መ ) የመከላከያ ወይም የፖሊስ ሠራዊት አባልን ፣ ይጨምራል ። ” ፪ . የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ / ፬ / ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፬ ተተክቷል ፡ በዚህ አዋጅ ውስጥ የመከላከያ ሠራዊት አባል የሚለው ሐረግ በመከላከያ ሠራዊት አዋጅ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፳፰ የተሰጠውን ትርጓሜ ይይዛል ። ” ፫ . በአዋጁ ውስጥ በማናቸውም ሥፍራ “ የጦር ሠራዊት ባልደረባ ” የሚለው ሐረግ ተሠርዞ “ የመከላከያ ሠራዊት አባል ” በሚለው ተተክቷል ። ፬ . የአዋጁ አንቀጽ ፳፬ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳፬ ተተክቷል ፡ “ ፳፬ ሚስቱ የሞተችበት ሰው የጡረታ አበል በዚህ አዋጅ ባሏ ለሞተባት ሴት የተደነገገው ሚስቱ ለሞተችበትም ሰው በተመሣሣይ ሁኔታ ተፈጻሚ ይሆናል ። ” ፫ የመሸጋገሪያ ድንጋጌ በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፪ / ፩ / የተደረገው ማሻሻያ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምሥረታ ጀምሮ ይህ አዋጅ እስከጸናበት ቀን ባለው ጊዜ ውስጥ ላገለገሉ የሕዝብ ተመራጮችም ተፈጻሚ ይሆናል ። ፬ • አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፲፰ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ። ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ