የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፵፰ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዲስ አበባ ሐምሌ ፳ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፯፻፶፭ / ፪፬ ዓ.ም
ለስኳር ኢንዱስትሪ ልማት ፕሮጀክቶች
ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ... ገጽ ፮፻፸፬
የተፈረመው
አዋጅ ቁጥር ፯፻፶፭ / ፪ሲ፬
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሕንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
ማስፈፀሚያ | Export - Import Bank of India Credit Line Agreement የኤክስፖርት | to Provide Additional Loan for Financing Projects
SArchiv ፕሮጀክቶች |
ለስኳር ኢንዱስትሪ ልማት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ፵ የአሜሪካን ዶላር (አርባ ሰባት ሚሊዮን የአሜሪካን | India stipulating that the Export - Import Bank of ዶላር) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት | India provide to the Federal Democratic Republic of በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Ethiopia additional credit amounting to 47,000,000 መንግስት እና በሕንድ የኤክስፖርት - ኢምፖርት ባንክ | USD Forty Seven Million United States Dollars) for መካከል እ... አ ኤፕሪል ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፪ በኒውዴልሂ | financing projects for the development of sugar
የተፈረመ በመሆኑ ፧
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | of Ethiopia has ratified said Credit Agreement at its ቤት ሰኔ ፳፩ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ | session held on the 28th day of June 2012; ያፀደቀው በመሆኑ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ዲሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) | Article 55 sub - article (1) and (12) of the Constitution
መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡