የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፸፭ አዲስ አበባ ሰኔ ፩ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፯፻፲ / ፪ሺ፫ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በጋቦን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ዲፕሎማቲክ እና ሰርቪስ | ፓስፖርት ለያዙ ቪዛን ለማስቀረት የተደረገ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ … ገጽ ፭ሺ፱፻፴፫
አዋጅ ቁጥር ፯፻፲ / ፪ሺ፫
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በጋቦን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ዲፕሎማቲክ እና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ቪዛን ለማስቀረት የተደረገውን ስምምነት
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
ለማፅደቅ / _ክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Government of the Federal Democratic Republic of
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
መንግሥት እና በጋቦን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል | Ethiopia and the Government of the Republic of Gabon ዲፕሎማቲክ እና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ቪዛን | concerning the Abolition of Visas for the Holders of ለማስቀረት እ.ኤ.አ. በኦገስት ፲፯ ቀን ፪ሺ፲ በሊብሬ | Diplomatic and Service Passports was signed in ቪል ጋቦን ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | atives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ቤት ግንቦት ፲፩ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም ባካሔደው ስብሰባ | has ratified said Agreement at its session held on the ያጸደቀው በመሆኑ I
Republic of Ethiopia and the Government of the Republic of Gabon
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና | ፲፪ / መሠረት | (1) and (12) of the Constitution of the Federal Democratic የሚከተለው ታውጇል
አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በጋቦን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ዲፕሎማቲክ እና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ቪዛን ለማስቀረት የተደረገ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፯፻፲ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ. ፩