የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፴፫ አዲስ አበባ ጥር ፳፱ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፮ / ፲፱፻፶፭ ዓም የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነት ፪ሺ፩ ማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፯ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፮ / ፲፱፻፶፭ ፍ s ቂም የዓለም አቀፍ የቡና ድርጅት ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የዓለም አቀፍ የቡና ድርጅት እኤአ ከ፪ሺ፩ ጀምሮ የሚተዳ ደርበትን የቡና ስምምነት ከተቀበሉት አገሮች አንዷ ኢትዮጵያ [ Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia በመሆኗ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፣ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነት ፪ሺ፩ ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፮ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ : ስምምነቱ ስለመጽደቁ የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነት ፪ሺ፩ ጸድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ • ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም የቡናና ሻይ ባለሥልጣን ሥልጣን የቡናና ሻይ ባለሥልጣን በስምምነቱ ውስጥ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት ስምምነቱን በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፳፱ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል አዲስ አበባ ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላምቀተሚያ ድርጅት ታተመ