አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፹፫
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ሽ ግ ግ ር
ጋ ዜ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፩ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ö ፻፩
l ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት
የተወካዮች ምክር ቤት
ተጠባባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ድንብ « የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲት ዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፩ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. ኢንስቲትዩቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የኢንስቲትዩቱ ተቆጣ ጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል "
፩ የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት (ከዚህ | 2. በኋላ « ኢንስቲትዩት » እየተባለ የሚጠራ) የመን
ግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁ
አዲስ አበባ
ጋቢት ፳፯ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፭፻፹፩ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር ቤትን ትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው
አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹ F አንቀጽ ፬ ፪ እና በመንግሥት የልማት | pursuant to Article 4 (2) of the Definition of Powers and ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ ሀ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል
ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (8,01)