ሮችን ማሻሻል እና አዳዲስ አሠራሮች ' ” - “ ቀ አስፈላጊ ሆኖ የኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፳፰ በአዲስ አበባ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፩ / ፲፱፻፲፬ ዓ.ም የቴሌኮሙኒኬሽን ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፩ / ፲፱፻፲፬ የቴሌኮሙኒኬሽን አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ በቴሌኮሙኒኬሽን መስክ በአፈጻጸም ችግር ያስከተሉ አሠራ በመገኘቱ ፣ በቴክኖሎጂና በዓለም አቀፍ የአሠራር ለውጦች ምክንያት የተፈጠሩ አዳዲስ ሬጉላቶሪ ሁኔታዎችን በሕጋችን ውስጥ ማካተት አስፈላጊ በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የቴሌኮሙኒኬሽን ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፩ / ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የቴሌኮሙኒኬሽን አዋጅ ቁጥር ፵፬ / ፲፱፻ ፬ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፩ በአዋጁ አንቀጽ ፪ ሥር የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እና ( ፱ ) ተጨምረዋል “ ፫ • “ ብቸኛ የሆነው የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ” ማለት በኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒ ኬሽን ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲ / ፲፱፻፷፬ የተቋቋመው ኮርፖ ሬሽን ወይምኮርፖሬሽኑን ተክቶ የሚቋቋም የቴሌ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ነው ፣ ያንዲቀጋ ነጋሪትጋዜጣፖሣቁ ተሺ፩ ፬ . በአዋጁ አንቀፅ ፭ ሥር የት በቅድሚያ ብቸኛ ገጽ ፭ሺ፰ ሩዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፵፬ ዓም ፬ . “ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ” ማለት የቴሌኮሙኒ ኬሽን ማዞሪያዎች አገልግሎት ሴሉላር ሞባይል አገል ግሉት ' የኢንተርኔት አገልግሎት የሳተላይት ቴሌፎን አገልግሉት ' የዳታ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት | የቴሌ ሴንተር ወይም ሪሴል አገልግሎት የተንቀሳቃሽ ወይም የቋሚ የግል ሬዲዮ ኣገልግሎት የቪሳት አገልግሎት የኬብል መዘርጋትና ጥገና ሥራ የቴሌኮሙኒኬሽን ማዞሪያዎች ተከላ እና ጥገና ሥራ ፡ በኤሌክትሪክ ወይም በኤሌክትሮ ማግኔቲክ ኃይል አማካይነት በስልክ ሽቦ ፡ በሬዲዮ ' በኦፕቲካል ፋይበር ወይም በሌላ ኤሌክትሮ ማግኔቲክ ወይም ማናቸውም ሌላ ሥልት ድምፅ | ምልክት ' ፅሁፍ ወይም ምስል ማሰራጨት ወይም መቀበል እንዲሁም ሚኒስቴሩ የቴሌኮሙኒኬሽን አገል ግሎት ብሎ የሚወስናቸውንም የሚጨምር ሲሆን የብሮ ድካስቲንግ አገልግሎት እና የኢንተርኮም ግንኙነትን አይጨምርም ። ” ፪ . የአዋጁ አንቀፅ ፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፰ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀፅ ( ተተክቷል “ ዔ : “ የኮልባክ አገልግሎት ” ማለት የሀገር ውስጥ የቴሌኮ ሙኒኬሽን ድርጅት ሳያውቀው የሌላ ሀገር የቴሌኮሙኒኬሽን ድርጅት የጥሪ ቶንን ለኢንተርናሽናል ግንኙነት መጠቀም ሲሆን በዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት ኮልባክ ተብለው የሚታወቁ አገልግሎቶችን ይጨምራል ። ” ፫ . የአዋጁ አንቀፅ ፪ ንዑስ አንቀፅ ( ፫ ) ፡ ( ፬ ) ፡ ( ፭ ) ፡ ( ፮ ) ፡ ( ፯ ) ፡ እና ( ፰ ) እንደቅደም ተከተላቸው ( ፩ ) ( ) ( ፯ ) ፡ ( ፰ ) ' ( ፱ ) እና ( ፪ ) ሆነዋል ። አዲስ ንዑስ አንቀፅ ( ፰ ) “ ፰ ለሳተላይት ቴሌፎን ከሆነው የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ጋር በሚያደርጉት ስምምነት መሠረት ሲግናሎች ለመላክና ከኢትዮጵያ የሚላኩትንም ለመቀበል የሚያ ስችል ፈቃድ ይሰጣል ' ፩ በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጥሮ አደጋ ሲያጋጥም ወይም ችግሮች ሲከሰቱና ሚኒስቴሩም ይህን በተመለከተ መመሪያ ሲያወጣ ኤጀንሲው ብቸኛየሆነው የቴሌኮሙኒ ኬሽን አገልግሎት ሰጪ ድርጅት አስፈላጊውን የአደጋ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እንዲሰጥ ወይም ከሌሎች ጋር በመስማማት እንዲያቀርብ ያደርጋል ፡ ለዚህም በግልፅ ከተወሰኑ የቴሌኮሙኒኬሽን ሬጉላቶሪ ሁኔታዎች ነፃ የመሆን መብት ይሰጣል ። ” ፭ የአዋጁ አንቀፅ ፭ ንዑስ አንቀፅ ( ፰ ) ፡ ( ፪ ) ( ፲ ) ( ፲፩ ) እና ( ፲፪ ) እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀፅ ( ፬ ) ( ፲፩ ) ( ፲፪ ) ( ፲፫ ) | 6 ) The word “ Government ” under Sub - Article ( 3 ) ( b ) of እና ( ፲፬ ) ሆነዋል ። ፮ . በአዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀፅ ( c ) ( ለ ) ውስጥ “ መንግሥት ” | 7 ) The following new Sub - Articles ( 3 ) and ( 4 ) are added የሚለው ቃል “ ሚኒስቴሩ ” በሚለው ቃል ተተክቷል ። ፯ . በአዋጁ አንቀጽ ፲ ሥር የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀፅ ( ፪ ) እና ( ፱ ) ተጨምረዋል ጽሩራል ነጋሪት ቁጥር ፳፪ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲ጀ፵፱ ዓም “ በኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር ፪፻፳ / ፲፱፻፶፬ አንቀፅ ፩ ( የተደነገገው እንዳለ ሆኖ ኤጀንሲው ሀ ) በቴሌ ሴንተር ወይም ሪሴል አገልግሉት ሥራ ላይ ለሚሰማሩ ለ የውጭ ኬብል ወይም ኲማዞሪያ እስከ ደንበኛ ቤት የሚዘረጉ ገመድ አልባ መስመሮችን የመትከል ወይም የመጠገን ሥራ ለሚሰማሩ ሐ ) የቴሌኮሙኒኬሽን ማዞሪያዎችን የመትከል ወይም የመጠገን ሥራ ላይ ለሚሰማሩ መ ) በአንድ ሕንፃ ወይም ቤት ውስጥ መስመር የመዘርጋት ሥራ ላይ ለሚሰማሩ ፤ ወይም ሠ ) ሌሎች ከላይ ከተጠቀሱት ጋር ተመሳሳይ በሆኑና ሚኒስቴሩ በመመሪያ በሚወስናቸው የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎቶች ለሚሰማሩ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ፈቃድ ይሰጣል ። ፬ . በዚህ አንቀፅ በንዑስ አንቀዕ ፪ መሠረት ኤጀንሲው ፈቃዱን ለመስጠት የሚያስችለው መመሪያዎች ሚኒስቴሩማውጣት አለበት ። ” # በአዋጁ አንቀፅ ፲፬ ንዑስ አንቀፅ ( ፪ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀፅ ( ለ ) ተጨምሯል ! “ መሣሪያው ለንግድ የሚውል ከሆነ አስመጪው ላስመጣው መሣሪያ መለዋወጫ ለማቅረብና ለመጠገን ያለው የመሣሪያ ' የገንዘብና የሰው ኃይል አቅም፡ ” ዙ የአዋጁኣንቀፅ ፲፬ ንዑስ አንቀፅ ( a ) ( ሐ ) ( መ ) ( ሠ ) እናፊ እንደቅደም ተከተላቸው ( ሐ ) ( መ ) ፡ ( ሠ ) ፡ ( 4 ) እና ( 9 ) ሆነዋል ። ፲ . የአዋጁ አንቀፅ ፳፬ ንዑስ አንቀፅ ( g ተሰርዞ በሚከ ተለው አዲስ ንዑስ አንቀፅ ( ተተክቷል፡ “ ት ኮልባክ አገልግሎት መጠቀም ወይም የኮልባክ አገልግሎት መስጠት የተከለከለ ነው ። ” ፲ በአዋጁ አንቀፅ ፳፪ ሥር የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀፅ ( ) እና ( ፱ ) ተጨምረዋል ! “ • ኢንተርኔትን በመጠቀም የድምፅ ወይም የሩክስ መልዕክትን ማስተላለፍ ወይም የማስተላለፍ አገል ግሎት መስጠት የተከለከለ ነው ። ፫ማንኛውም ሰው ፈቃድ ካልኖረው በስተቀር የተለኮ ኬሽን አገልግሎት ሰጪ ድርጅቱ የዘረጋውን ትወርክ ተጠቅሞም ሆነ ሳይጠቀም ለግልም ይሁን ላንግድ የቴሌኮሙኒኬሽን ሥራ መስራት ኣይችልም ። ” ፲፱ በአዋጁ አንቀፅ ፳፭ ንዑስ አንቀፅ ( ፩ ) ውስጥ “ የዚህን ኣዋጅ ኣንቀፅ ፲፭ ( g ወይም ፳፬ ( 9 ” ከሚለው ሀረግ ቀጥሉ “ ፳፪ር ወይም ፳፬ ( ፪ ” የሚል አዲስ ሀረግ ተጨምሯል ፲፫ . በአዋጁ አንቀፅ ፳፭ ሥር የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀፅ ( ፩ ) ተጨምሯል ፤ “ ፩በዚህ አዋጅ ወይም በሌሎች አባብ ባላቸው ሕጎች መሠረት ፈቃድ ሳያወጣ ወይም የፀና ቃሉ ላይኖረው አገልግሎት የሰጠ ማንኛውም ሰው ያለፈቃድ በሰራበት ጊዜ ውስጥ ሊያገኝ ይችላል ተብሉየሚወሰነውን ገቢ እጥፍየገንዘብ መቀናጁ እስከ ፭ ዓመት በሚደርስ እስራት ይቀጣል ። ” የአዋጁ አንቀፅ ፳፭ ንዑስ አንቀፅ ( ፩ ) ፣ ( g እና እንደቅደም ተከተላቸው ፡ ንዑስ አንቀጽ ( ፩፡ ንኣና | 3 . Effective Date ( ፪ ) ሆነዋል ። ፫ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፵፬ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። ኣዲስ ኣበባ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላምተድርጅትታ •