የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፯ አዲስ አበባታኅሣሥ ፳ ቀን ፲፱፻፲፩
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፯ ፲፱፻፲፩ ዓም •
የኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ
ገጽ ፱፻፵፪
አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፯ / ፲፱፻፲፩ ስለ ኅብረት ሥራ ማህበራት የወጣ አዋጅ ተመሳሳይ ፍላጎት ባላቸው ሰዎች መካከል በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ኅብረት በመፍጠር ገንዘብን ዕውቀትን ፣ ንብረትንና ጉልበትን በማስተባበርቁጠባንናእርስ በርስ መደጋገፍን የሚፈጥሩ የኅብረት ሥራ ማኅበራትን ማቋቋም አስፈላጊ በመሆኑ ፤
የኅብረት ሥራ ማኅበራት በነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ ተገቢውን ሚና እንዲጫወቱ ማድረግ በማስፈለጉ ፣
ይኸንን ዓላማ ለማሳካት የኅብረት ሥራማኅበራት የሚደራጁ በትንና የሚተዳደሩበትን የተሟላ ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፲፭ ፩ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
ክፍል አንድ
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፯
፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ፰ሺ፩