×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፩፲፱፻፶፰ ዓም በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን መማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሩማንያ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ነጋሪት ጋዜጣ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ ኦ ኣናብሊክ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፲፱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዲስ አበባ መጋበት ፳፯ ቀን ፲፱፻፵፰ አዋጅ ቁጥር ፪፲፫ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን | Democratic Republic of Ethiopia and Romania for the ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ Avoidance of Double Taxation and the Prevention of Fiscal ሪፐብሊክ እና በሩማንያ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፫፻፲፩ ኣዋጅ ቁጥር ፪፻፲፱፻፵፰ በዚ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሩማኒያ መንግሥታት መካከል የተደረገውን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ በሩማንያ መንግሥታት መካከል በገቢ እና በካፒታል የሚከፈለውን በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት እ.ኤ.አ. ኖቬምር ፮ ቀን ፪ሺ፫ በቡካሬስት የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንነ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia on its ራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | meeting held on the 7 of February , 2006 ; ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ መንግሥቱ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፱ሺ፩ ገጽ ፫ሺ፫፻፪ ፌደራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፱ መጋቢት ፳፯ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ በካፒታል የሚከፈለውን በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሩማንያ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፱፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሩማንያ መንግሥታት መካከል እ.ኤ.አ. ኖቬምበር ፮ ቀን ፪ሺ፫ በቡካሬስት የተፈረመው በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችለው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አግባብ ካላቸው የመንግሥት አካላት ጋር በመተባበር ስምምነቱ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ መጋቢት ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?