×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለስኳር ኢንዱስትሪ ልማት ፕሮጀክቶች ማሰፈጸሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከህንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 697/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፱ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፩ ቀን ፪ሺ፫
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ስኳር ኢንዱስትሪ ልማት ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ የሚውል | Export Import Bank of India Credit Line Agreement to ጨማሪ ብድር ከሕንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ ለማግኘት | Provide Additional Loan for Financing Projects for the ተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ. …....... 18 ENITO || Development of Sugar Industry Ratification Proclamation....
አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፯፪ሺ፫
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሕንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውንየብድር ስምምነት
ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ለስኳር ኢንዱስትሪ ልማት ፕሮጀክቶች ማስፈፀ ሚያ የሚውል ተጨማሪ ፪፻፲ሚሊዮን፫፻፲ሺ የአሜሪ | Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ካን ዶላር / ሁለት መቶ አሥራ ሦስት ሚሊዮን ሦስት | and the Export Import Bank of India stipulating that the መቶ አስር ሺ የአሜሪካን ዶላር / የሆነ ገንዘብ የሚያስ ገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሕንድ የኤክስፖርት undred ten thousand United States Dollars) for financing ኢምፖርት ባንክ መካከል እ.ኤ.አ. ዲሴምበር ፩ ቀን | projects for the development of sugar industry was signed in
Export Import Bank of India provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia additional credit amounting
፪ሺ፲ በኒውዴልሂ የተፈረመ በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " ለስኳር ኢንዱስትሪ ልማት ፕሮጀ ክቶች ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከሕንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ ለማግ ኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፯ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | atives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ቤት ታህሣሥ ፲፪ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ | has ratified the Agreement at its session held on the ያፀደቀው ስለሆነ ፤
| 55 (1) and (12) of the Constitution of the Federal Democratic
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹ሽ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?