አርባ አራተኛ መት ቍጥር ፱
የአንዱ ዋጋ 0.60
፲፻፯ ዓ. ም.
ነ ጋ ሪት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቍጥር ፪፻፸፰ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ የሥራ አ Œ ራር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስቸሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፰፲፱፻፸፯ ዓ.ም.
የኢትዮጵያ የሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
ገጽ ፴፰
ኢትዮጵያ
፩ ፤ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ የሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፪፻፸፰ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
አዲስ አበባ መጋቢት ፳ ቀን ፲፱፻፸፯....
የፖስታ ሣጥን ቊጥር §ሺ§ (1031)
« ኢትዮጵያ ትቅደም
_ ስተዳደርና
የመንግሥትና የልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች
ሶሻሊስት የሥራ አመራር ችሎታ የአገሪቱን የማኅበራዊና የኢ | capability of the Government and its various organs plays an ኮኖሚ ዕቅድ በሚገባ ሥራ ላይ በማዋል ረገድ ትልቅ ሚና important role in the successful implementation of the socio
ስላለው ፤
የመንግሥት ልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች የአስተዳደርና ሶሻ | ሊስት የሥራ አመራር ይዞታ በተቀነባበረ ሁኔታ በየጊዜው | whereby the administrative and socialist managerial capability እየዳበረና እየተሻሻለ እንዲሄድ ለማድረግ የሚያስፈልጉትን | of the various organs of the Government can continually be ርምጃዎች መውሰድ አስፈላጊ ስለሆነ ፤
የሥራ አመራር የምክር አገልግሎት ፥ ሥልጠናና ምርምር በማዕከዊነትና በተቀነባበረ = ልክ እንዲመራ ማድረግ አስ ing of consultancy service, training and research regarding
ፈላጊ በሆኑ ፤
ይህንን ዓላማ ከግብ ማድረስ አስፈላጊው ሥልጣንና ኃላፊነት ያለው አንድ ኢንስቲትዩት ማቋቋም ስላስፈለገ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለወሰን በወጣው | the Redefinition of Powers and Responsibilities of the Provi አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠረት የሚ | sional Military Administrative Council and the Council of ከተለው ታውጅዋል #