×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአለም አቀፍ የልማት ማሕበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር 511/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ አዲስ አበባ ጥር ፲፬ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፩ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
ለገጠር አቅም ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ … ገጽ ፫ሺ፭፻፳
አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፩ / ፲፱፻፺፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፲፩ / ፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ 2.30
የሚውል መጠኑ ፴፯ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር (ሠላሳ ሰባት | International Development Association stipulating that ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው | the International Development Association provide to. የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia a loan in ያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ኦገስት ፯ ቀን ፪ሺ፮ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆ r
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ታህሣሥ ፲፪ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | ratified said Loan Agreement at its session held on the ያፀደቀው ስለሆነ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?