×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
በግል ለሚሰሩ ኦዲተሮችና የሒሳብ አዋቂዎቸ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ደንብ ቁጥር 4/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፮ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፭ ቀን ፪ሺ፫
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ደንብ ቁጥር ፬ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
በግል ለሚሰሩ ኦዲተሮችና የሂሣብ አዋቂዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ደንብ ገጽ ፭ሺ፮፻፲፮
ደንብ ቁጥር ፬ / ፪ሺ፪
በግል ለሚሰሩ ኦዲተሮችና የሂሣብ አዋቂዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ደንብ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የፌዴራል ዋናው ኦዲተር መሥሪያ ቤትን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፱ / ፪ሺ፪ መሠረት የፌዴራል ዋናው ኦዲተር መሥሪያ ቤት በግል ለሚሰሩ ኦዲተሮችና የሂሣብ አዋቂ ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ auditors and accountants as well as to supervise the proper ምስክር ወረቀት የመስጠትና የማደስ እንዲሁም የግል | fulfillment of the activities of private auditors and accountants ኦዲተሮችና የሂሣብ አዋቂዎች ሥራዎችን በአግባቡ and to suspend and cancel their certificates of professional ከሆነም | cómpetence
ማከናወናቸውን መቆጣጠር ፣ በአግባቡ የማያከና _____
የማገድና የመሰረዝ ሥልጣን የተሰጠው
በመሆኑ ፤
የፌዴራል · ዋናው ኦዲተር መሥሪያ ቤትን
ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፱ / ፪ሺ፪ አንቀጽ | Auditor General Establishment Proclamation No. 669/2010 has ፳፪ / ፩ / መሠረት መሥሪያ ቤቱ ይህንን የሚያከናው | provided that the Office of the Federal Auditor General ነው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተደንግጎ በሚወጣ | regulation to be issued by the House of People's ደንብ ላይ በመመሥረት በመሆኑ ፤
የፌዴራል ዋናው ኦዲተር መሥሪያ ቤት በግል NOW, THEREFORE, in order to determine the ለሚሰሩ ኦዲተሮችና የሂሳብ አዋቂ ባለሙያዎችን የሙያ | procedure for the Office of the Federal Auditor General ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የሚሰጥበትን ፣ የሚቆ to issue and supervise certificate of professional ጣጠርበትን ፣ ስራቸውንም በአግባቡ የማያከናውኑ ከሆነም | competence of private auditors and accountants and to የሚያግድበትና የሚሰርዝበትን ሂደት ለመወሰን በፌዴራል | suspend and cancel of those inappropriately undertake ዋናው ኦዲተር መሥሪያ ቤት ማቋቋሚያ / ማሻሻያ / አዋጅ | their activities, the House of Peoples ' Representatives in ቁጥር ፮፻፷፱ / ፪ሺ፪ አንቀጽ ፳፪ / ፩ / መሠረት በሕዝብ | accordance with the Office of the Federal Auditor ተወካዮች ምክር ቤት የሚከተለው ደንብ ወጥቷል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቊ ፹▬፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?