የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፮ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፮ / ፲፱፻፶፭ ዓ.ም የኢትዮ ኩባ የንግድ ስምምነትማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፪፻፳፪ አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፮ / ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኩባ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የንግድ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኩባ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የንግድ ስምምነት ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም በሀቫና የተፈረመ ስለሆነ ፤ | and the Government of Republic of Cuba was signed in ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ ም | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified the ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ ፤ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ - ኩባ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖማቁ ፰ሺ፩ ያንዱ ዋጋ ገጽ ፪ሺ፪፻፳፫ ፌዴራል ነጋሪት ቁጥር ፳፮ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም : ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኩባ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም ሃቫና ላይ የተፈረመው የንግድ ስምምነት ዐድቋል ። ፫ • ስለ አስፈጻሚ ኣካል ሥልጣን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ይህ ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ካሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ