የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፯ አዲስ አበባ— ታኅሣሥ ፲፰ ቀን ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ደንብ ቁጥር ፲፩ ፲፱፻፳፬ ዓ.ም. የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ገጽ ፫፻፲፱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፩ ፲፱፻፷፱ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በዓለም አቀፍ የተወሀደ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ ሥርዓትኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅቁጥር፳፯ / ፲፱፻፷፭ አንቀጽ ፬ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ፲፩ ፲፱፻፴፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ፪ ማሻሻያ ከጉምሩክ ቀረጥማስከፈያደንብቁጥር፩ ፳፬ / ፲፱፻፷፩እንደተ ሻሻጫ ጋር ተያይዞ የሚገኘው የምሩክ ያዕቃ ቀረጥ ሥርዓትና ተመንእንደገናከዚህ ደንብ ጋርተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ ተሻሽሏል ። ፫ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከታኅሣሥ ፲፰ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባታኅሣሥ ፲፰ ቀን፬፻፷፱ ዓም መለስዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ታተመ