ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓኝ ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፲፰ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፯ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ከኢራን እስላማዊ . ሪፐብሊክ ጋር የተደረገው የሳይንስና የትምህርት ስምምነት ኣዋጅ . … ....... ገጽ ፫ሺ፫፻፲፭ አዋጅ ቁጥር ፪፻፻፯ / ፲፱፻፵፰ ከኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተደረገውን የባህል ፣ የሳይንስና የትምህርት ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና እስላማዊ ሪፐብሊክ የሳይንስና የትምህርት ትብብር ስምምነት ጥቅምት ፲ | Republic of Ethiopia and the Islamic Republic of Iran was ቀን ፲፱፻፲፮ አዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ratified said Agreement at its session held on the 18 ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / 55 Sub Articles ( ) and ( 12 ) of the Constitution , it መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ከኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገው የባህል ፣ የሳይንስና የትምህርት ስምምነት ማጽደቂያ ፬፻፸፯ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ስምምነቱ ስለመፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ መካከል ጥቅምት ፲ ቀን ፲፱፻፲፮ በአዲስ አበባ የተፈረመው የባህል ፣ የሣይንስና የትምህርት ስምምነት ጸድቋል ፡፡ ያንዱ ዋጋ 2.30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፰ሺ፩ ፻፲፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፯ ህዳር ፳ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓም ስምምነቱን በሥራ ላይ የማዋል ሥልጣን ይህን ስምምነት በየሥልጣን ክልላቸው በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን ለወጣቶች ፣ ስፖርትና ባህል ሚኒስቴር ፣ ትምህርት ሚኒስቴር እና ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን በዚህ አዋጅ ተሰጥቷቸዋል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፰ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ህዳር ፳ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት