×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 124/1990 ዓም ለትምህርት ልማት ፕሮግራም ከፊልለፈ ወሚያ ከዓለም አቀፍ የልማትህበርብር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፩፻፳፬ / ፲፱፻፲ ዓም ለትምህርት ልማት ፕሮግራም ከፊል ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . ገጽ ፯፻፵፮ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፬ / ፲፱፻፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለትምህርት ልማት ፕሮግራም ከፊል ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ - ኣር ጀ፱ ሚሊዮን ፫፻ሺህ ( ሰባ አራት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሺህ ኤስዲ - ኣር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማትማኅበር መካከልእ . ኤአ . ጁን ፬ ቀን ፲፱፻፲፰ ዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፡ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለምአቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፡ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፶ ዓም : ባደረገው ስብሰባው ያጸደቀው ስለሆነ ፡ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሸሺ፩ ገጽ Lየንጊ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓም• አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለትምህርት ልማት ፕሮግራም ከፊል ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኀበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፬ / ፲፱፻፲ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ ኤ . ኣ . ጁን ፬ ቀን ፲፱፻፲፰ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፫ ሺህ ሮ ኢት• የብድር ስምምነት ነው ። የገንዘብ ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲአር ሮ፱ ሚሊዮን ፫፻ሺህ ( ሰባ አራት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሺህ 1 ኤስዲ - አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን | 4 . Effective Date ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓ ም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። ኣዲስ ኣበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓ . ም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?