×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁ: 74 93 የባለሞተር ተሽከርካሪና የተሳቢ መለያ መመርመሪያና መመዝገቢያ (ማሻሻያ) ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፪ ቀን ፲፱፻፫
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፬ / ፲፱፻፫ ዓም
የባለሞተር ተሽከርካሪና የተሳቢ መለያ ፣ መመርመሪያና መመዝገቢያ ( ማሻሻያ ) ደንብ
ገጽ ፭ሺ፭፻፴፰
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፬ / ፲፱፻፫ የባለሞተር ተሽከርካሪና የተሳቢ መለያ መመርመሪያና
መመዝገቢያ ማሻሻያ ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻ T ፯ አንቀጽ ፭ መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የባለሞተር ተሽከርካሪና የተሣቢ መለያ ፣ መመርመ ሪያና መመዝገቢያ ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ፪፬ / ፲፱፻ቹ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ
የባለሞተር ተሽከርካሪና የተሣቢ መለያ ፣ መመርመሪያና መመ ዝገቢያ ደንብ ቁጥር ፫፻፰ ፲፱፻፷፩ ( እንደተሻሻለ ) እንደገና እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ . “ ሚኒስቴር ” የሚለው ቃል ተሠርዞ “ ባለሥልጣን ”
በሚለው ተተክቷል ። ፪ . የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፲፪ ) ተሰርዞ በሚከተለው
አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፲፪ ) ተተክቷል ፤ “ ፲፪ . “ የመከላከያ ኃይል ተሽከርካሪ ” ማለት በኢት
ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአገር መከላከያ ኃይል ንብረት የሆነ ባለሞተር
ተሽከርካሪ ወይም ተሳቢ ነው ። ” ፫ . የአንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) እና ( ፭ ) ተሰርዘዋል ። ንዑስ
አንቀጽ ( ፪ ) እና ( ፮ ) እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ
አንቀጽ ( ፫ ) እና ( ፱ ) ሆነዋል ። ፬ . የአንቀጽ ፲፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እና ( ፱ ) ተሰርዘዋል ።
ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) እና ( ፭ ) እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እና ( ) ሆነዋል ።
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?