×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የገጠርን መሬት የህዝብ ሀብት ለማድረግ የወጣ አዋጅ ቁጥር 31/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፳፮
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው × ዋጋ 1
ባገር ' ውስጥ ፡ ባመት '
» በ ' ወር
» ያንዱ
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፴፩ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የገጠርን መሬት የሕዝብ ሀብት ለማድረግ የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፺፫
አዋጅ ቊጥር ፴፩ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የገጠርን መሬት የሕዝብ ሀብት ለማድረግ የወጣ አ ዋ ጅ
እንደ ኢትዮጵያ ባሉ በእርሻ በሚተዳደሩ አገሮች አንድ ሰው በኅብረተሰቡ ውስጥ ሊኖረው የሚችለው የኑሮ ደረጃ ፤ መብት እንዲሁም ክብርና ማዕረግ የሚወሰነው ከመሬት ጋር ባለው ግንኙነት በመሆኑ ፤
- በአገሪቱ ውስጥ በብዙ ሺህ የሚቆጠር ጋሻ መሬት በጥ ቂት መሳፍንት ፤ መኳንንትና ባላባት ቤተሰቦች ተነጥቆ ስለ ተያዘ ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ በጭሰኝነት እንዲያ ı ለግል በመደረጉ ፤
ለብዙ ዓመታት ባላባታዊ ግፍና ጭቆና የተፈጸመበትን ፤ በረኃብ ፤ በእርዛትና በበሽታ አለንጋ እየተገረፈ ለባላባታዊው መደብ ቅንጦት ብኩንነትና መንደላቀቅ በላቡና በደሙ የከፈለው ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ካሊበት የጭቆና አገዛዝ እንዲላቀቅና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እውነተኛ እኩልነትን ፤ ነፃነትንና ወንድማማችነትን ለመመሥረት ትክክለኛ መድ ኅኑ መሠረታዊ የመሬትና የእርሻ ይዞታ ለውጥ ማድረግ በመ
የወደፊቷ ኢትዮጵያ ልማት የተረጋገጠ ዋስትና የሚኖ ረው አሁን እንዳለው ሁኔታ የአንዱ ብልጽግና ለብዙኃኑ መቆርቆዝ ምክንያት ከሚሆን በኅብረት በመሥራት ሁሉም በአንድነት እንዲበለጽግ ለማድረግ የሚያስችለውን የመሬት ይዞታ መሠረት በመጣል በመሆኑ ፤
መሳፍንቱና መኳንንቱ እንዲሁም ሌሎች በቂ መተዳደ ሪያ ያላቸው ጥቂት ሰዎች ሁሉ በሌሎች ወዝና ልፋት እን ዲበለጽጉ ያቋቋሙትን ባላባታዊ ሥርዓት ለመደምሰስና የገ ጠሩን የልማት ምንጮች ከዚህ ሥርዓት በማላቀቅ ï ያገሪ ቱን የእርሻ ምርት ከፍ ለማድረግና አራሹ የድካሙ ፍሬ ቀጥተኛ ተጠቃሚ የሚሆንበትን መንገድ ለመመሥረት ፤
ቢያንስ በ አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍሞር ፩ሺ፴፩ (1031)
ing agrarian relations so that the Ethiopian peasant masses which have paid so much in sweat as in blood to maintain an extravagant feudal class may be liberated from age - old feudal

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?