×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመከላከያ ኮንስትራክሽንና ኢንጂነሪንግ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 148/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አስራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፳፮ አዲስ አበባ - ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፪ሺ
ደንብ ቀጥር ፩፻፵፰ / ፪ሺ የመከላከያ ኮንስትራክሽንና ኢንጂነሪንግ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. የመከላከያ ኮንስትራክሽንና ኢንጂነሪንግ ድርጅት
(ከዚህ በኋላ “ ድርጅት ” እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
ገጽ ፬ሺ፷፩
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፰ / ፪ሺህ የመከላከያ ኮንስትራክሽንና ኢንጂነሪንግ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | This Regulation is issued by the Council of Ministers pursu ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና Article 5 of the Definition of Powers and Duties ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፷ | Executive Organs of the Federal Democratic Repub እንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ
ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ) መሠ _____
ደንብ አውጥቷል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የመከላከያ ኮንስትራክሽንና ኢንጂነሪንግ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፰ / ፪ሺህ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. መቋቋም
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ፡:
ያንዱ ዋጋ
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን የሀገር መከላከያ
ሚኒስቴር ይሆናል ፡
ነገሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ. ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?