የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ : : : : ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሀ ) ከር ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳ አዲስ አበባ የካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፴፪ / ፲፱፻፳፰ ዓም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዕረፍትና የሥራ ጊዜ . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፻፳፯ አዋጅ ቁጥር ፴፪ / ፲፱፻፳፰ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን የዕረፍትና የሥራ ጊዜ ለመወሰን የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፰ ( ፪ ) የምክር ቤቱን የሥራ ጊዜ ሲደነግግ ምክር ቤቱ በሚወስነው መሠረት በመካከሉ የአንድ ወር ዕረፍት እንድሚኖረው ያስቀመጠ በመሆኑ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | of the Constitution of the Federal Democratic Republic of መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዕረፍትና የሥራ ጊዜ አዋጅ ቁጥር ፴፪ / ፲፱፻ዥ፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ የዕረፍት ጊዜ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዕረፍት ጊዜ በየዓመቱ ከመጋቢት ፩ እስከ መጋቢት ፴ እናከሐምሌ ፩ እስከ መስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ ዋዜማ ድረስ ይሆናል ። ያንዱ ዋጋ ) ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሸሺ፩ ገጽ ፻፳፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ የካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓም : : Federal Negarit Gazeta – No . 20 7 March 1996 Page 168 ፫ የሥራ ጊዜ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ጊዜ በየዓመቱ ከመስ | ከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ እስከ የካቲት ፴ እና | ከሚያዝያ ፩ እስከ ሰኔ ፴ ድረስ ይሆናል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓም ጀምሮ የጸና | ይሆናል ። { ! | አዲስ አበባ የካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፫፫ ዓ - ም | ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት | PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ