የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፩ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፸፱ / ፪ሺ፪
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት ፈንድ ለአረብ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፸፱ / ፪፪ ዓ.ም
ለነቀምቴ - በደሌ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ | Kuwait Fund for Arab Economic Development Loan ከኩዌት ፈንድ ለአረብ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው | Agreement for Financing the Nekemete - Bedele Road የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፫፻፭
ይህ አዋጅ " ለነቀምቴ - በደሌ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከኩዌት ፈንድ ለአረብ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፸፱ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
- ንገድ ሥራ ፕሮጀክት | Democratic Republic of Ethiopia and the Kuwait Fund for
ለነቀምቴ - በደሌ ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፯ሚሊዮን የኩዌት | Arab Economic Development stipulating that the Kuwait ዲናር / ሰባት ሚሊዮን የኩዌት ዲናር / የሚያስገ- | Fund for Arab Economic Development provide to the ኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ seven Milion Kuwait Dinars ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት ፈንድ ¦ financing the Nekemete - Bedele Road Project was signed in መካከል እ.ኤ.አ. ማርች ፲ ቀን ፪ሺ፲ በአዲስ አበባ | Addis Ababa on the 16 " day of March 2010 ;
የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴ ራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች | ives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ምክር ቤት ሰኔ ፩ ቀን ፪ሺ፪ ያፀደቀው ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብ
ሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀፅ / ፩ / | Democratic Republic of Ethiopia it is hereby proclaimed as እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.❤ ፹፺፩