የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፩ አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፪ሺ፫
አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፮፻፳፮
አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሲ፫
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ
፩. አጭር ርእስ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብ ሊክ አስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት ፣ ሥልጣንና ተግባር እንደገና መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ºrchive owne
የሚከተለው ታውጇል ።
ያንዱ ዋጋ
a ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ክፍል አንድ
ይህ አዋጅ " የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣ ንና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
በዚህ አዋጅ ውስጥ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር ፦
፩ / ክልል ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፯ የተመለከተው ማንኛውም ክልል ሲሆን የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተሞች አስተዳደሮችን ይጨምራል ፤
ዴሞክራሲያዊ ሪፐብ 55 (1) of the Constitution of the Federal Democratic
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.❤ ፹ሺ፩