የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ጳጉሜ ፭ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. የቅድመ ጭነት ምርመራ አገልግሎት ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፩ሺ፩፻፵፬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፲፩ የቅድመ ጭነት ምርመራ አገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻ዥ፯ አንቀጽ ፭ እና የቅድመ ጭነት ምርመራን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር | Ethiopia Proclamation No. 4/1995 and Article 14 of the ፩፻ኛ፫ / ፲፱፻፵፩ አንቀጽ ፲፬ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የቅድመ ጭነት ምርመራ አገልግሎት ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፮ / ፲፱፻፶፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ የተመለከቱ ቃላትና ሐረጎች የቅድመ ጭነት ምርመራን ሥርዓት ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፫ / ፲፱፻፲፩ የተሰጣቸውን ትርጉም ይይዛሉ ፡፡ • የአስመጪ ግዴታ ፩ አስመጪው የቅድመ ጭነት ምርመራ ለተደረገባቸውና በምርመራው ውጤት መሠረት የተሟላ የምርመራ ግኝት ሪፖርት እና ወይም ድርድር የማይደረግበት የምርመራ ግኝት ሪፖርት ለተሰጣቸው ዕቃዎች ሁሉ የቅድመ ጭነት ምርመራ አገልግሎት ክፍያ ይከፍላል ። ያንዱ ዋጋ 230 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ክሬዲት ከሚከፍተው ወይም በሌላ መንገድ የ ) ገጽ ፩ሺ፩፻፶፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ጳጉሜ ፭ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም Federal Negarit Gazeta --- No . 70 10 september , 1999- ~ Page 1155 በዚህ ደንብ አንቀጽ ፬ መሠረት የቅድሚያ ክፍያ የከፈለ በትን ደረሰኝ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ለሚከፍተው ወይም በሌላ መንገድ የዕቃ ማስገባቱን ሥራ ለሚያስተናግደው ባንክ ይሰጣል ። ፬ • የክፍያው መጠን የቅድመ ጭነት ለተደረገባቸው አስመጪው፡ ፩ የዕቃዎቹን የሲአይኤፍ ዋጋ ፩ % ( አንድ በመቶ ) ፪በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተመለከተው መሠረት የአገልግሎቱ ክፍያ በመቶኛ ሲሰላ ከአንድ መቶ ዘጠና የአሜሪካን ዶላር የሚያንስ በሚሆንበት ጊዜ ለእያንዳንዱ ምርመራ ለተደረገለት ጭነት ዩኤስዲ ፩፻፲ ( የአንድ መቶ ዘጠና የአሜሪካን ዶላር ) ተመጣጣኝ የሆነ የብር ምንዛሪ፡ ለኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለሥልጣን ይከፍላል ። ፭ የአከፋፈል ሁኔታ ፩ አስመጪው የሌተር ኦፍ ክሬዲት ከመከፈቱ ወይም የግዢ ትዕዛዝ ከመተላለፉ በፊት በፕሮፎርማ ኢንቮይሱ የተመለከተውን ዋጋ መሠረት በማድረግ ለኢትዮጵያ ጉምሩክ ባለሥልጣን የቅድሚያ ክፍያ ይከፍላል ። ፪ • የምርመራ ግኝት ሪፖርት ሲደርስ የዕቃውን የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ መሠረት በማድረግ ሊከፈል የሚገባው የአገልግሎት ክፍያ መጠን ይሰላል ፤ በዚህም ስሌት መሠረት አስመጪው ተጨማሪ ክፍያ የሚፈለ ግበት ቢሆን ይከፍላል፡ በብልጫ የከፈለ ከሆነ ይመለስ ፫ • የአገልግሎት ክፍያው ሂሣብ ዕቃው ከጉምሩክ ክልል ከመውጣቱ በፊት ተሰልቶ ማስተካከያ ሊደረግበት ይገባል ። • የኩባንያው ግዴታ የቅድመ ጭነት ምርመራ አገልግሎት የሚሰጠው ኩባንያ ፩ የቅድሚያ ክፍያ የተፈፀመበትን ደረሰኝ ሌተር ኦፍ ባቱን ሥራ ከሚያስተናግደው ባንክ ይረከባል ። ፪ • የቅድሚያ ክፍያ ላልፈፀመ አስመጪ የቅድመ ጭነት ምርመራ አገልግሎት አይሰጥም ። ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ፡ ይህ ደንብ ከመስከረም ፳፫ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጳጉሜ ፭ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም : መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ