የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፫ አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፱፻፺፱
አዋጅ ቁጥር ፭፵፭ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
አፍሪካ ሕብረት የሙስና መከላከያና መዋጊያ ኮንቬንሽን ለማጽደቅ ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፯፻፵፯
አዋጅ ቁጥር ፭፵፭፲፱፻፺፱
የአፍሪካ ሕብረት የሙስና መከላከያና መዋጊያ ኮንቬንሽንን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
የአፍሪካ ሕብረት የሙስና መከላከያና መዋጊያ ኮንቬንሽን እ.ኤ.አ. ጁላይ ፲፩ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም በማፑቶ / ሞዛምቢክ / የተፈረመ በመሆኑ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፪. የኮንቬንሽኑ መፅደቅ
ያንዱ ዋጋ
ይህ አዋጅ " አፍሪካ ሕብረት የሙስና መከላከያና መዋጊያ ኮንቬንሽን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፭፵፭ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ህብረት ተዘጋጅቶ እ.ኤአ. ጁላይ ፲፩ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም በማፑቶ / ሞዛቢክ / የተፈረመው ኮንቬንሽን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋል፡
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ቤት ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | ratified the Convention; ያፀደቀው ስለሆነ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | NOW, THEREFORE, in accordance with Article 55 (1) and ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና (2) of the Constitution of the Federal Democratic Republic / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
፩. አጭር ርዕስ
| WHEREAS, the African Convention on Preventing
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ. ፹ሺ፩