×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 260/1994 ለአዲስ አበባ አውሮፕላን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም ኣቀፍ ልማት ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

· : : የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፮ አዲስ አበባ ኅዳር 1 ቀን ነክሶ ia በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ .3 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፰ ፲፱፻፲፬ ዓም ለአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፩ሺ፮፻ፃ አዋጅ ቁጥር ፪፻፰ ፲፱፻፲፱ : : በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማዕደቅ የወጣ አዋጅ ለአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ተጨማሪ አራት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ( ፱ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | International Development stipulating that the OPEC Fund ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዓቀፍ ልማት መካከል እ.ኤ.አ ኦክቶበር ፲ ቀን ፪ሺ፩ በቪየና | United States Dollars ( USD . 4,000,000 ) for financing the የተፈረመ በመሆኑ፡ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ | signed in Vienna on the 10 day of October , 2001 : ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው : ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፱ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት | Short Title ማስፈጸሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ከኦፔክ ዓለም አቀፍ ልማት ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፰ ፲ህየንፀ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ጅ ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት መካከል እ.ኤ.ኣ. ኦክቶበር ፲ ቀን ፪ሺ፩ በቪየና የተፈረመው ቁጥር ፰የሣር ፒ የብድር ስምምነት ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ተሺ፩ ገጽ ፩ሺ፮፻፶፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፭ ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻፴ ዓም ፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን አራት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ( ፱ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅከኀዳር፳፯ቀን፲፱የጓ፬ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፬ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?