አም 4 ሶስተኛ ዓመት ቍጥር sri
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት ጋ •
ጋ ዜ ጣ
ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፭ ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. የኢትዮጵያ አስጐብኚና የጉዞ ውክልና ድርጅት ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ.. ገጽ ፬፻፴፰
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፭ ፲፱፻፹፩
የኢትዮጵያ አስጐብኚ እና የጉዞ ውክልና ድርጅትን ለማቋቋም የወጣውን ደንብ ለማሻሻል የወጣ የሚኒስት ሮች ምክር ቤት ደንብ
በ ኢት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የኢትዮጵያ አስጐብኚና የጉዞ ውክልና ድር ጅት ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፭ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. ማሻሻያ
የኢትዮጵያ አስጐብኚና የጉዞ ውክልና ድርጅት ማቋቋ ሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፭ ፲፱፻፹፭ እንደሚከተለው ተሻሽሏል
፩. የደንቡ ርዕስ ተሠርዞ « የብሔራዊ አስጐብኚ እና የጉዞ ውክልና ድርጅት ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ » በሚል ተተክቷል ። በደንቡ አንቀጽ ፩ እና ፫ ፩ ውስጥ « የኢትዮጵያ » የሚለው ቃል ተሠርዞ « የብሔራዊ » በሚለውቃል ተተክቷል ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስት ሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣ አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ ሀ መሠረት | Proclamation No. 2 / 199l and Article 47 (1) (a) of the ይህንን ደንብ አውጥቷል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)